Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደስታ ሌዳሞ የዘንድሮውን ክልል አቀፍ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ የዘንድሮውን ክልል አቀፍ የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ- ግብር በሐዋሳ ዙሪያ ወረዳ ኡምቡሌ ዋጮ ቀበሌ በይፋ አስጀመሩ። የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር የሚከናወነው…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ኢትዮጵያና ዑጋንዳ በቀጣናው ሰላምና ፀጥታን በማስፈን ረገድ ጉልህ ሚና አላቸው አሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ዑጋንዳ ካላቸው ጠንካራ ስትራቴጂክ ግንኙነት በተጨማሪ በቀጣናው ሰላምና ፀጥታን በማስፈን ረገድ ጉልህ ሚና እንዳላቸው የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አስገነዘቡ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ከዑጋንዳ…

በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ምርመራ ሲከናወንባቸው ለነበሩ 47 ተጠርጣሪዎች የዋስትና መብት ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከሚንቀሳቀስ ፀረ-ሰላም ቡድን ጋር ግንኙነት አላቸው ተብለው በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ምርመራ ሲከናወንባቸው ለነበሩ 47 ተጠርጣሪዎች የዋስትና መብት ተፈቀደ። እንዲሁም ሌሎች በቁጥጥር ውለው ምርመራ ሲከናወንባቸው በነበሩ 14…

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ሐረር ገባ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ የፌዴራል አመራሮች ልዑክ ሐረር ከተማ ገብቷል፡፡ ልዑኩ ሐረር ከተማ ሲደርስ የሐረሪ ክልል ርዕሰ…

በምሥራቅ ጉራጌ ዞን 4 ሴት ሕጻናት በደራሽ ውኃ ተወሰዱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ጉራጌ ዞን ቡኢ ከተማ ከለኪንዶ ወንዝ አራት ሴት ሕጻናት በደራሽ ውኃ መወሰዳቸውን የከተማ አሥተዳደሩ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በውኃ የተወሰዱት ሕጻናት ዕድሜያቸው ከ13 እስከ 15 እንደሚገመት የቡኢ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት…

1 ሺህ 178 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 178 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ እየተሠራ መሆኑን…

በድሬዳዋ በተከሰተው የእሳት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን ለማቋቋም ርብርብ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አሸዋ የገበያ ማዕከል ትናንት በተከሰተው የእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች በዘላቂነት መልሶ ለማቋቋም በቅንጅት ርብርብ እንዲደረግ አቶ አደም ፋራህ ጥሪ አቀረቡ፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ…

ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ30ኛ ሣምንት ጨዋታ መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 1 ረትቷል፡፡ ምንም እንኳ ኢትዮጵያ ቡና በአንተነህ ተፈራ ጎል ሲመራ ቢቆይም÷ የኋላእሸት ሰለሞን ለሀድያ ሆሳዕና ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች…

በእነ ቀሲስ በላይ መኮንን መዝገብ ዐቃቤ ሕግ ምስክር አሰማ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአፍሪካ ኅብረት ሒሳብ 6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር የምዝበራ ሙከራ ጋር ተያይዞ በተከሰሱት በእነ ቀሲስ በላይ መኮንን መዝገብ ላይ ዐቃቤ ሕግ ምስክር አሰምቷል፡፡ የዐቃቤ ሕግ ምስክሮችን ቃል የሰማው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ…

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ እንደ ተቋም በርካታ ስኬቶች መመዝገባቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እንደ ተቋም በ2016 ዓ.ም በርካታ ስኬቶች መመዝገባቸውን ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የ2016 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም የማጠቃለያ ግምገማ በፖሊስ ዩኒቨርሲቲ መካሄድ…