Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሠላም መረጋገጥ ከፍተኛ አሥተዎፅኦ እያበረከተች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ሠላም መረጋገጥ ከፍተኛ አሥተዎፅኦ እያበረከተች መሆኗ ተገለጸ፡፡ የምሥራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ኃይል ልዑክ በኢትዮጵያ ወታደራዊ ዝግጁነት ዙሪያ የጋራ ምክክር እያካሄደ ነው፡፡ በመድረኩም የተጠንቀቅ ኃይሉን…

በአዋሽ ተፋሰስ ቅድመ ጎርፍ መካለከል ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር በአዋሽ ተፋሰስ አካባቢ ሊደርስ የሚችለውን የጎርፍ አደጋ ቀድሞ መከላከል የሚያስችል ሥራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ከዓለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ ከፍተኛ የጎርፍ ሥጋት ባለበት የአዋሽ ተፋሰስ…

የኮሪደር ልማቱ ሀገሪቱ በብልጽግና ጉዞ ላይ መሆኗን ያሳያል – የምክር ቤት አባላት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት ሥራ ሀገሪቱ በብልጽግና ጉዞ ላይ መሆኗን ማሳያ ነው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገለጹ፡፡ አባላቱ ከፒያሳ አራት ኪሎ እና ከሜክሲኮ ሣር ቤት የተጠናቀቁ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶችን…

3ኛው ዙር ሁለተኛ ትውልድ ኢትጵያዊያን ወደ ሀገር ቤት እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚኖሩ ሁለተኛ ትውልድ ኢትጵያዊያን ወደ ሀገር ቤት እየገቡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)  ታኅሳስ 13 ቀን 2016 ዓ.ም በተለያዩ  የዓለም ክፍሎች የሚኖሩ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገር ቤት…

ስዊዘርላንድ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ስዊዘርላንድ የ2020 ሻምፒዮናዋን ጣልያንን 2 ለ 0 በመርታት ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ ሀገር ሆናለች፡፡ ጎሎቹንም ፍሩለር እና ቫርጋስ በመጀመሪያው እና በሁለተኛው አጋማሽ አስቆጥረዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም…

1 ሺህ 169 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 169 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ወገኖችም ድጋፍ እየተደረገና ከቤተሰብ ጋር የማቀላቀል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን…

የአፍሪካ የቀድሞ እግር ኳስ ከዋክብት የህዳሴ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙት የአፍሪካ የቀድሞ እግርኳስ ከዋክብት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ እና የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብረሀም በላይ (ዶ/ር) ስለግንባታ ሂደቱ እና ፕሮጀክቱ ለኢትዮጵያውያን…

የዋና መምሪያው ሥራ በአርዓያነት የሚወሰድ ነው- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ  

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ የሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ እያከናወናቸው ያሉ ተግባራት በአርዓያነት የሚወሰዱ መሆናቸውን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ እና የሠራዊቱ ከፍተኛ አመራሮች የዋና መምሪያውን የሥራ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የለጎ ሐይቅ ፕሮጀክትን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ በትጋት እየተሠራ መሆኑን አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በገበታ ለትውልድ እየለማ የሚገኘውን የለጎ ሐይቅ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ግንባታው ሲጠናቀቅ ወሎና አካባቢውን የቱሪስት መዳረሻ እንደሚያደርገውም ነው ጠቅላይ…

ተባብረን ከሠራን የበለጸገች ኢትዮጵያን ለልጆቻችን እንደምናስረክብ አያጠራጥርም – ጠ/ሚ/ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተባብረን ከሠራን የበለጸገች ኢትዮጵያን ለልጆቻችን እንደምናስረክብ ምንም ጥርጥር የለውም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በደሴ ከተማ እና አካባቢው እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን መጎብኘታቸውን በማኅበራዊ…