የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሐመድ የክልሉን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አስጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በክልል ደረጃ የሚከናወነውን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በሸበሌ ወረዳ በሚገኘው ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት በመገኘት ዛሬ አስጀምረዋል። በችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ ላይ ከርዕሰ መስተዳር ሙስጠፌ መሐመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ‹‹ቀጣዩ ትውልድ የተሻለ ተፈጥሮና የበለፀገች ሀገር ይገባዋል! ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2024 0 ለዚህ ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ ዋናው የአየር ንብረት ለውጥ መቋቋሚያና የአረንጓዴ ልማት ማሳኪያ ተጨባጭ ዕርምጃችን ነው። ዛሬ የወቅቱ የዓለማችን ወሳኝ አጀንዳ በሆነው የአየር ንብረት ለውጥ ምላሽ ዕቅድ ማስተግበሪያ መርሐ ግብር ላይ ታድመናል፡፡ ከአየር ንብረት ጋር ተስማሚ የሆነው የስንዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋርጦ የነበረውን የነቀምቴ ስቲል ፕሮሰሲንግ ፕላንት ፕሮጀክትን ለማስቀጠል ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕና የጣልያኑ ዳኔሊ ኩባንያ ከለውጡ በፊት ተቋርጦ የቆየውን የነቀምቴ ስቲል ፕሮሰሲንግ ፕላንት ፕሮጀክትን ለማስቀጠል የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር…
ስፓርት የ2017 የውድድር ዘመን የተጫዋቾች የዝውውር ጊዜ ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2017 የውድድር ዘመን የተጫዋቾች የዝውውር ጊዜ ይፋ መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት ከሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 3 ቀን 2017 ዓ.ም የዝውውር ጊዜው ክፍት ሆኖ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንዳንድ አካባቢዎች ቅጽበታዊ ጎርፍ የሚያስከትል ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ አንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ቅጽበታዊ ጎርፍ የሚያስከትል ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል አመላከተ፡፡ በሚቀጥሉት 10 ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ የሀገሪቱ አካባቢዎች የዝናብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምትሠራበት ቤት የ2 ዓመት ሕጻንን የጠለፈችው ግለሰብ በ18 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣች ዮሐንስ ደርበው Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ሠራተኛነት በምትሠራበት መኖሪያ ቤት ውስጥ ሶሊያና ዳንኤል የተባለች የሁለት ዓመት ሕጻንን የጠለፈችው ግለሰብ በ18 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣች። ተከሳሽ ሕጻኗን ጠልፋ ከአዲስ አበባ ወደ ኦሮሚያ ክልል ሱሉልታ ከተማ ወስዳ በደበቀችበት ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀርመን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን የሀገሪቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሄኮ ኒትዝሺከ አረጋገጡ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጀርመን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሄኮ…
ፋና ስብስብ የ65 ዓመቱ አዛውንት ለ12ኛ ክፍል ፈተና ዝግጅት…. ዮሐንስ ደርበው Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታታሪው የ65 ዓመቱ የጥበቃ ሠራተኛ በቀለ መንጋ ዘንድሮ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተናን ከሚወስዱ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዱ ናቸው፡፡ ሰውዬው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ዞን አብራሞ ወረዳ የመገሌ-34 ቀበሌ ነዋሪና…
ስፓርት በዛሬ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ኔዘርላንድስ ትጠበቃለች ዮሐንስ ደርበው Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ምሽት አንድ ሠዓት ላይ ሮማንያ ከኔዘርላንድስ (ሆላንድ) በአሊያንዝ አሬና ስታዲያም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ የዛሬው የጨዋታ መርሐ-ግብር ሲቀጥልም ምሽት አራት ሠዓት ላይ በሬድቡል አሬና ስታዲያም…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀሪውን 5 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ለማስመለስ እየሠራሁ ነው – ንግድ ባንክ ዮሐንስ ደርበው Jul 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም ከሲስተም ማሻሻያ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ችግር ያለአግባብ ከተወሰደው ብር ያልተመለሰውን 5 ነጥብ 4 ሚሊየን ለማስመለስ እየሠራሁ ነው አለ፡፡ በወቅቱ ያለአግባብ ተወስዶ ከነበረው 801 ነጥብ 4…