የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ የወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ እንቅስቃሴን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በምዕራብ ወለጋ ዞን የወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ እንቅስቃሴን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ላይም የፌደራል እና የኦሮሚየ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ተሳትፈዋል፡፡ በተመሳሳይ ርዕሰ መሥተዳድሩ በምሥራቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዝክረ-መቻል ከ1936 እስከ 2016 ዓ.ም ውይይት ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መቻል የስፖርት ክለብ ከምስረታው ጀምሮ በተለያዩ የስፖርት ዘርፎች ባስመዘገባቸው ድሎች፣ በነበሩ ተግዳሮቶችና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ፡፡ ክለቡ ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ “መቻል ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሐሳብ 80ኛ ዓመት…
ስፓርት ኢትዮጵያ መድን ሀድያ ሆሳዕናን አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) በ29ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ መድን ሀድያ ሆሳዕናን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የመድንን ብቸኛ የማሸነፊያ ጎልም ወገኔ ገዛኸኝ በሁለተኛው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራ ሠራዊቱ ባለበት ሁሉ ይከናወናል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሠራዊቱ በሚገኝበት ሁሉ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አስታወቁ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በመከላከያ የሎጂስቲክ ዋና መምሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት የምክር ቤት አባላትን ጨምሮ ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ አሳሰቡ። የምክር ቤቱ አባላት የተሳተፉበት የምክክር መድረክ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ አፈ-ጉባዔው…
ስፓርት ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አባላት ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ሽልማት ተበረከተ ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተካፈለው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን አባላት ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡ በካሜሩን ዱዋላ በተካሄደው 23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተካፍሎ ትናንት…
ስፓርት ሮማኒያ፣ ቤልጂየም እና ስሎቫኪያ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀሉ ዮሐንስ ደርበው Jun 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በምድብ 5 የተደለደሉት ሮማኒያ፣ ቤልጂየም እና ስሎቫኪያ ጥሎ ማለፉን መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል፡፡ ምሽቱን በተካሄደው ጨዋታ በዚሁ ምድብ የሚገኙት ስሎቫኪያ እና ሮማኒያ አንድ አቻ ሲለያዩ÷ ዩክሬን እና ቤልጂየም ደግሞ…
ስፓርት በ1 ሺህ 500 ሜትር የሴቶች ሩጫ ውድድር አትሌት ሳሮን በርሄ አሸነፈች ዮሐንስ ደርበው Jun 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ1 ሺህ 500 ሜትር የሴቶች ሩጫ ውድድርን በማሸነፍ አትሌት ሳሮን በርሄ ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝታለች፡፡ እንዲሁም በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ውድድር አትሌት ንብረት መላክ ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጀት ዓመቱ በሁሉም መስኮች አመርቂ ውጤት ተገኝቷል – አቶ ደስታ ሌዳሞ ዮሐንስ ደርበው Jun 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በ2016 በጀት ዓመት በሁሉም የልማት መስኮች አመርቂ የአፈፃፀም ውጤት መገኘቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ ገለፁ። የክልሉ የመስተዳድር ምክር ቤት የክልሉን የዘንድሮ የዕቅድ አፈፃፀም ባለፉት ሶስት ቀናት ገምግሞ፤ የላቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሥተዳድር ም/ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው Jun 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ባካሄደው 12ኛ መደበኛ ስብሰባ በዘጠኝ ረቂቅ ደንቦች፣ አንድ ፖሊሲ እና ሁለት አዋጆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡ ምክር ቤቱ የተወያየባቸው ጉዳዮችም÷ የመንገዶች ባለስልጣን ማቋቋሚያ ደንብ፣…