የሀገር ውስጥ ዜና በኢስላማባድ የኢትዮ-ፓኪስታን የቢዝነስ ፎረም ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢስላማባድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከካራቺ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት እና ከኮራንጊ ንግድና ኢንዱስትሪ ማኅበር ጋር በመተባበር የኢትዮ-ፓኪስታን የቢዝነስ ፎረም አካሄደ፡፡ ፎረሙ የተካሄደው ከፈረንጆቹ ግንቦት 26 እስከ 31 ቀን 2024 ድረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 194 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎችን በመመለስ ስራ በዛሬው ዕለት 1 ሺህ 194 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ወደ ሀገር ከተመለሱት ውስጥ 789 ወንዶች፣ 384 ሴቶች እና 21 ጨቅላ ህፃናት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ተመድ ተፈናቃዮችን በመደገፍ ረገድ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን በመደገፍ ረገድ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የተመድ ዋና ፀሀፊ የሀገር ውስጥ መፈናቀል መፍትሄዎች ልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከቤንዚን ውጪ የነዳጅ ምርቶች ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ዮሐንስ ደርበው May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከግንቦት 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከቤንዚን ውጪ የነዳጅ ምርቶች ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። በዓለም ገበያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየታየ የመጣውን የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ መነሻ በማድረግ በቤንዚን የችርቻሮ መሸጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ6ኛው የዓለም የጉምሩክ ድርጅት ልዩ መብት የተፈቀደላቸው የኢኮኖሚ አንቀሳቃሾች ኮንፈረንስ ላይ እየተሳተፈች ነው ዮሐንስ ደርበው May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታን ጨምሮ ሌሎች የኮሚሽኑ አመራሮች በቻይና-ሼንዘን እየተካሄ በሚገኘው 6ኛው የዓለም የጉምሩክ ድርጅት ልዩ መብት የተፈቀደላቸው የኢኮኖሚ አንቀሳቃሾች ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና የኮንጎ ሪፐብሊክ የአየር ትራንስፖርትን ለማሳለጥ ያለመ ስምምነት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባላስልጣን እና የኮንጎ ሪፐብሊክ የአየር ትራንስፖርት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባላስልጣን ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው መንግሥቴ በፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ እንዳሉት÷ ስምምነቱ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ10 ሀገራት የተውጣጡ ጀኔራሎችና ከፍተኛ መኮንኖች የመከላከያ ተቋማትን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ10 ሀገራት የተውጣጡ 18 ጀኔራሎችና ከፍተኛ መኮንኖች የመከላከያ ሚኒስቴርን ጨምሮ የመከላከያ ተቋማትን ጎበኙ፡፡ ጎብኚዎቹ ብሪታንያ ከሚገኘው ሮያል ኮሌጅ ኦፍ ዲፌንስ የመጡ ሲሆን÷ የግሎባል ስትራቴጂ ፕሮግራም ኮርስ ተማሪዎች መሆናቸውም…
ስፓርት በሻምፒየንስ ሊጉ ከሪያል ማድሪድና ባየርሙኒክ ለፍጻሜ አላፊው ዛሬ ይለያል ዮሐንስ ደርበው May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ለፍፃሜ ለማለፍ በሚካሄደው የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ሪያል ማድሪድ እና ባየርንሙኒክ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ ጨዋታው ምሽት 4 ሠዓት ላይ በሪያል ማድሪድ ሜዳ ሳንትያጎ ቤርናቢዩ የሚከናወን ይሆናል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የትራንስፎርሜሽናል ዕቅድ ዝግጅት መድረክ መካሄድ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች የተሳተፉበት የትራንስፎርሜሽናል ዕቅድ ዝግጅት መድረክ መካሄድ ጀመረ። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በመድረኩ አዲስ አበባን ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሞ ሕዝብ ያገኘውን ለውጥ በማስቀጠል ሠላሙን መጠበቅ አለበት- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኦሮሞ ሕዝብ ያገኘውን ለውጥ በማስቀጠል ሠላሙን መጠበቅና አንድነቱን ማጽናት እንዳለበት አስገነዘቡ፡፡ ከአራቱም የወለጋ ዞኖች የተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሰልፍ…