Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በለውጡ ዓመታት ሕዝብን ተጠቃሚ ያደረጉ ሥራዎች ዕውን ሆነዋል አሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት ፈተናዎችን በመቋቋም ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርጉ በርካታ የልማት ሥራዎች ዕውን መሆናቸውን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ በወለጋ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ የተካሄደ ሲሆን÷ በሰልፉ…

በነቀምቴ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነቀምቴ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ በድጋፍ ሰልፉም ባለፉት የለውጥ ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች የተገኙ ስኬቶችን የሚገልጹ መልዕክቶች እየተላለፉ ይገኛሉ፡፡ በዚህም ለውጡን ለማጽናት ማንኛውንም መስዋዕትነት…

በአማራ ክልል ”በኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ የ312 ባለሀብቶችን ችግር መፍታት ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ''በኢትዮጵያ ታምርት'' ንቅናቄ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በተከናወነ ሥራ የ312 የባለሀብት ኢንዱስትሪዎች ችግር ተፈትቶ ወደ ምርት መግባታቸውን የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ በዚህም ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በመተካትና የውጭ…

በትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ሜታ ወረዳ ከጠዋቱ 2 ሠዓት ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ። አደጋው የደረሰው ከጅቡቲ ወደ አዲስ አበባ የዕርዳታ እህል ጭኖ ሲጓዝ የነበረ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ተሸከርካሪ መንገድ ስቶ በመገልበጡ…

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ለፍጻሜ ለማለፍ ዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ለፍፃሜ ለማለፍ በሚካሄደው የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ የፈረንሳዩ ፓሪስ ሴን ዠርሜ (ፒ ኤ ሲ ጂ) እና የጀርመኑ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ ጨዋታው ምሽት 4 ሠዓት ላይ በፒ ኤስ ጂ ሜዳ ፓርክ…

ከተማችንን የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ ሥራችንን እንቀጥላለን – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተባብረን የማይገፋ የመሰለውን ተግዳሮት እየተሻገርን ከተማችንን የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ በላቀ ትጋት ማገልገላችንን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው…

ከ1 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 194 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ወገኖችም ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ እየተሠራ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ኒውካስልና ኖቲንግሃም ፎረስት ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ36ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኒውካስል እና ኖቲንግሃም ፎረስት ተጋጣሚዎቻቸውን ሲያሸንፉ ብሬንትፎርድ ከፉልሃም አቻ ተለያይቷል፡፡ በዚህም ኒውካስል በርንሌይን 4 ለ1 እንዲሁም ኖቲንግሃም ፎረስት ሸፊልድ ዩናይትድን 3 ለ1…

አቶ ሙስጠፌ መሐመድ የትንሳኤ በዓል የመተሳሰብ እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ የትንሳኤ በዓል ለሕዝበ ክርስቲያኑ የሰላም፣ የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በነገው ዕለት የሚከበረውን የትንሳኤ በዓል አስመልክተው የእንኳን…

ትንሳኤን ስናከብር ለተቸገሩ ያለንን በማካፈል ይሁን- አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትንሳኤን በዓል ስናከብር በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ያለንን በማካፈል ሊሆን ይገባል ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ርዕሰ መሥተዳደር ጌታቸው ረዳ ገለጹ፡፡ አቶ ጌታቸው በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለክርስትና…