የሀገር ውስጥ ዜና በትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጎንደር ወደ ሑመራ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ላይ አርማጭሆ ትክል ድንጋይ በተባለ አካባቢ ባጋጠመ አደጋ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሑመራ ዲስትሪክት ሠራተኛ የሆኑ ሶስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ ከሟቾች በተጨማሪም በአራት የተቋሙ ሠራተኞች ላይ ከባድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍጥር እና የማዕድ ማጋራት መርሐ-ግብር ሊካሄድ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) የረመዳን ወርን በማስመልከት “ኢትዮጵያ ታፍጥር” በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባና በተመረጡ የክልል ከተሞች የአፍጥር እና የማዕድ ማጋራት መርሐ-ግብር ሊካሄድ ነው፡፡ የማዕድ ማጋራቱ የሚከናወነው በረመዳን ቀናት ሲሆን÷ በጎዳና ላይ ለሚኖሩ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሲንካ አንቲላ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፊንላንድ አምባሳደር ሲንካ አንቲላ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ፡፡ ከጉብኝታቸው በኋላም በዓድ ድል መታሰቢያ ግንባታ መደነቃቸውን ገልፀዋል፡፡ ከአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር ባደረጉት ውይይትም÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች የዓድዋ ድል በዓል ተከበረ ዮሐንስ ደርበው Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለየዩ ሀገራት የሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች 128ኛውን ዓድዋ ድል በዓል አከበሩ፡፡ የዘንድሮ የዓድዋ ድል በዓል ‹‹ዓድዋ የመላው ጥቁር ሕዝቦች ኩራት›› በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ተከብሯል፡፡ በጅዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል የዓላማ አንድነት ውጤት ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል የዓላማ አንድነትና የጽናት ውጤት መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ 128ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በተመለከተ አገልግሎቱ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫውም÷ የዓድዋ ድል የዓላማ አንድነትና የጽናት ውጤት መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና 128ኛው የዓድዋ ድል በዓል ታሪኩን በሚዘክር ቦታ መከበሩ ልዩ እንደሚያደርገው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የዓድዋ ድል በዓል ታሪኩን በተግባር በሚዘክር ቦታ መከበሩ ልዩ ያደርገዋል ሲሉ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች ዓርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ ተናገሩ፡፡ 128ኛው የዓድዋ ድል በዓል የጥቁር ሕዝቦች ድል በሚል መሪ ሐሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና 128ኛው የዓድዋ ድል በድምቀት እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 128ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ ፒያሣ በተገነባው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በአከባበሩ ላይም÷ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በዳግማዊ አፄ ምኒልክ መታሰቢያ ሐውልት የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ ዮሐንስ ደርበው Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በዳግማዊ አፄ ምኒልክ መታሰቢያ ሐውልት የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ፡፡ የአበባ ጉንጉኑን ያስቀመጡት÷ የፌደሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣…
ስፓርት በዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ማጣሪያውን አለፉ ዮሐንስ ደርበው Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግላስጎ እየተካሄደ በሚገኘው 19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተወዳደሩባቸው የተለያዩ እርቀቶች ወደ ቀጣዩ ዙር አልፈዋል፡፡ በዚሁ መሠረት÷ በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴት ማጣሪያ ከምድብ አንድ ፍሬወይኒ ኃይሉ 1ኛ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል በዓል በዛሬው ዕለት በተለያዩ መርሐ ግብሮች ይከበራል ዮሐንስ ደርበው Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 128ኛው የዓድዋ ድል በዓል በዛሬው ዕለት በተለያዩ መርሐ ግብሮች በመላው ኢትዮጵያ ተከብሮ ይውላል። የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አከባበርን የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚያስተባብረው ሲሆን÷ ከፍተኛ በሆነ ሀገራዊ ንቅናቄ በድምቀት ለማክበር ካለፈው…