Fana: At a Speed of Life!

በቀጣዮቹ 10 ቀናት በበልግ አብቃይ አካባቢዎች የዝናብ ስርጭቱ እንደሚጠናከር ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ በቀጣዮቹ 10 ቀናት በበልግ አብቃይ አካባቢዎች የዝናብ መጠንና ስርጭቱ እየተስፋፋና እየተጠናከረ እንደሚሄድ ተመላከተ፡፡ በአጠቃላይ ጅማ፣ የኦሮሚያ ክልል ሁሉም የሸዋ ዞኖች፣ ምዕራብ አርሲና አርሲ ዞኖች፣ ባሌ፣ ምዕራብ ጉጂ፣ አዲስ…

በዓድዋ ዘመቻ የተንጸባረቀውን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት አጽንተን ልንይዘው ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓድዋ ዘመቻና በዓል የተንጸባረቀውን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት አጽንተን ልንይዘው ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳ አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…

ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ በተለያዩ መስኮች በትብብር ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ በግብርና፣ በኃይል ንግድ እና በባህል ትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…

የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ፡፡ ከሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) በተጨማሪ የቀድሞ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አዲሱ ለገሰ እና የቀድሞ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አምባሳደር አሊ አብዶ የዓድዋ ድል…

ለሀገር ክብር መቆምን ከዓድዋ የድል መንፈስ መማር እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ውስጣዊ አንድነትን በማጠንከር ለሀገር ክብር መቆምን ከዓድዋ የድል መንፈስ መማር ይገባል ሲሉ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ አስገነዘቡ፡፡ "ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል" በሚል መሪ ሐሳብ 128ኛው የዓድዋ ድል በአየር ኃይል…

በአማራ ክልል የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም የተሟላ ለማድረግ ሕዝቡ ከጸጥታ ኃይሉ ጎን እንዲቆም ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም የተሟላ ለማድረግ በሚደረገው ሕግ የማስከበር ዘመቻ የአማራ ክልል ሕዝብ ከመከላከያ ሰራዊት እና ከክልሉ የጸጥታ ኃይል ጎን እንዲቆም ጥሪ ቀረበ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷ በክልሉ ሕግ…

የ6ኛው ዙር ቀሪና ድጋሚ ጠቅላላ ምርጫ አፈፃፀም የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ6ኛው ዙር ቀሪ እና ድጋሚ ጠቅላላ ምርጫን ለማካሄድ የምርጫ አፈፃፀም የጊዜ ሰሌዳ ይፋ መሆኑን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት ሰኔ 6 ቀን 2016 ዓም በአራት ክልሎች ቀሪ እና ድጋሚ ምርጫ እንደሚካሄድ ነው ቦርዱ…

አንዲት እናት በአንድ ጊዜ 4 ልጆችን ተገላገለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንች ሸኮ ዞን ኮሰኮል ቀበሌ ነዋሪ የሆነች አንዲት እናት በአንድ ጊዜ አራት ሕጻናትን ተገላገለች፡፡ ከአራቱ ሦስቱ ወንዶች መሆናቸውም ተመላክቷል፡፡ ሕጻናቱ በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ ሆስፒታል የእናቶችና ጨቅላ ሕጻናት ሕክምና ክፍል…

የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ የኢትዮጵያን ገፅታ ከፍ ባደረገ መልኩ መካሄዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት 37ኛው መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ እና 44ኛው የአስፈፃሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ የኢትዮጵያን ክብርና ገፅታ ከፍ ባደረገ መልኩ ማስተናገድ መቻሉ ተገለጸ፡፡ የአፍሪካ ሕብረት 37ኛው መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ እና 44ኛው የአስፈፃሚዎች…

በኦሮሚያ ክልል 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ሔክታር በበጋ መስኖ ስንዴ መልማቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጋ መስኖ ስንዴ 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ሔክታር በመስኖ ስንዴ መልማቱን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ከ105 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይገኛል…