Fana: At a Speed of Life!

የዛምቢያ ከፍተኛ ወታደራዊ ልዑካን ቡድን በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛምቢያ ምክትል ኢታማዦር ሹም ሜጄር ጀኔራል ጂኦፍር ቾንጎ የተመራ የልዑካን ቡድን የመከላከያ ዋር ኮሌጅ አጠቃላይ የትምህትና የመሠረተ ልማት እንቅስቃሴን የዳሰሰ ጉብኝት አድርገዋል። ጉብኝቱ በሁለቱ ወንድማማች ህዝቦች መካከል ያለውን ሁለንተናዊ…

ጉቦ ሲቀበል ተይዟል የተባለ ዐቃቤ ሕግ ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከግለሰብ ጉቦ ሲቀበል ተይዟል የተባለ የፌዴራል ዐቃቢ ሕግ ላይ ክስ ተመሰረተ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት ጀነራል ናሆም ጌታቸው በተባለ ዐቃቤ ሕግ ላይ የሙስና ወንጀሎች አዋጅ ቁጥር 881/2007 አንቀፅ 10 (1)…

በጀርመን በርሊን ዓመታዊው ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ኤግዚቢሽን መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን በርሊን በየዓመቱ የሚካሄደው ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ኤግዚቢሽን (ITB) ጀምሯል:: ኤግዚቢሽኑ በመላው ዓለም የሚገኙ ስመጥር የቱሪዝም ኩባንያዎች እና ሀገራት ያላቸውን መዳረሻ እና የቱሪዝም አገልግሎት የሚያስተዋውቁበት መድረክ ነው::…

በቀጣዮቹ ሳምንታት ከ1 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ጂቡቲ እንደሚደርስ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪዎቹ ሁለት ሳምንታት 1 ሚሊየን 274 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ጂቡቲ ወደብ እንደሚደርስ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አመላከተ፡፡ ለ2016/17 የምርት ዘመን ከተገዛው የአፈር ማዳበሪያ ውስጥም 510 ሺህ ኩንታል ዩሪያ የጫነች…

ለአማራ ክልል የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት የትብብርና የድጋፍ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአማራ ክልል የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት የትብብርና የድጋፍ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በክልሉ የገንዘብ ቢሮ የተዘጋጀው የትብብርና ድጋፍ መድረክ "የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሚና ለዘላቂ ልማትና የሕዝብ…

ትራማዶልን ተገቢ ባልሆነ መንገድ መጠቀም ለድንገተኛ ሞት ያጋልጣል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትራማዶልን ከሐኪም ፈቃድ ውጪ በአንድ ጊዜ አብዝቶ መውሰድ ከድንገተኛ ሞት እስከ ቀጣይነት ያላቸው የጤና ዕክሎች እንደሚያጋልጥ ተጠቆመ፡፡ ትራማዶል የተሰኘው ጊዜያዊ የህመም ማስታገሻ ተገቢ ባልሆነ መንገድ እየተዘወተረ እና ሱስ እየሆነ የወጣቶችን…

ከባሕር ዳር – ጋሸና – አላማጣ የተዘረጋው መስመር በመበጠሱ ኃይል ተቋረጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባሕር ዳር - ደብረታቦር - ንፋስ መውጫ - ጋሸና - አላማጣ የተዘረጋው ባለ 230 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር በመበጠሱ በአካባቢዎቹ ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በተቋሙ የማስተላለፊያ መስመሮችና…

የካራማራ ድል ሉዓላዊነትን ለማስከበር ዋጋ የተከፈለበት ታላቅ ድል ነው – የቀድሞ ጦር ሠራዊት አባላት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የካራማራ ድል የኢትዮጵያን የግዛት አንድነትና ሉዓላዊነት ለማስከበር ዋጋ የተከፈለበት ታላቅ ድል መሆኑን የቀድሞ ጦር ሠራዊት አባላት ገለጹ። ከዓድዋ ድል ጀምሮ በየዘመናቱ ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ክብርና ሉዓላዊነት የማይደራደሩ መሆናቸውን…

በአቶ አባተ አበበ ግድያ ተጠርጣሪ ተስፋዬ ሆርዶፋ ላይ ተደራራቢ ክሶች ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቶ አባተ አበበ የግድያ ወንጀል በተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ላይ ተደራራቢ ክሶች ቀረቡበት። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መርማሪ÷ ተስፋዬ ሆርዶፋ ታኅሣስ 7 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ ከምሽቱ 4:00 አባተ አበበ…

አራት ኪሎ የሚገኙት የእግረኛ መሸጋገሪያ ድልድዮችን የማንሳት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት ኪሎ አካባቢ የሚገኙትን ሁለት የእግረኛ መሸጋገሪያ የብረት ድልድዮችን የማንሳት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ድልድዮቹን የማንሳት ሥራው እየተከናወነ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር…