የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Feb 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ የተመራ ልዑክ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋናው መስሪያ ቤት ጉብኝት አደረገ። ከጉብኝቱ በኋላም ልዑኩ ከአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው እና የአየር መንገዱ ማኔጅመንት አባላት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ኬንያ ግንኙነታቸውን በይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Feb 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ ያላቸውን ጥልቅ እና ታሪካዊ ግንኙነት ብሎም ኢኮኖሚያዊ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኬንያ ባደረጉት ይፋዊ ጉብኝት በሀገሪቱ በፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ በስቴት ሀውስ ኬንያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኬንያ ጋር አንድ ርዕይ እንዳላቸው ጎረቤቶች በጋራ ለመሥራት ያለን ቁርጠኝነት ተጠናክሯል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Feb 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኬንያ ጋር የጋራ አንድ ርዕይ እና እጣፈንታ እንዳላቸው ጎረቤቶች በጋራ ለመሥራት ያለን ቁርጠኝነት ተጠናክሯል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ወንድሜ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዩ የሕዝብና ቤት ቆጠራ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ላይ ምክክር ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Feb 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት በቀጣይ ለሚካሄደው የሕዝብና ቤት ቆጠራ የሚከናወኑ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በፕላንና ልማት ሚኒስቴር ተገኝተው ቀጣዩን የሕዝብና ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ሺህ ግራም በላይ ወርቅ በሕገ-ወጥ መንገድ ይዞ ተገኝቷል በተባለ ግለሰብ ላይ ክስተመሰረተ ዮሐንስ ደርበው Feb 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ 3 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው 1 ሺህ 10 ነጥብ 95 ግራም ወርቅ በሕገ-ወጥ መንገድ ይዞ ተገኝቷል በተባለ ግለሰብ ላይ ክስ ተመሰረተ። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና 128ኛው የዓድዋ ድል በድምቀት ይከበራል – ጀኔራል አበባው ታደሰ ዮሐንስ ደርበው Feb 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 128ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ክብረ በዓል በድምቀት እንደሚከበር የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ ገለፁ። የበዓሉ አዘጋጅ ኮሚቴዎችን ሪፖርት ያዳመጡት ጀኔራል አበባው÷ 128ኛው የዓድዋ ድል ፒያሳ በሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና እንግሊዝና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፉ ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Feb 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ የተመራ ልዑክ ከዓረብ ኤሚሬቶች እና ከእንግሊዝ ንግድ ሚኒስትር ዴኤታዎች ጋር ተወያይቷል፡፡ ውይይቱ በአቡዳቢ እየተካሄደ በሚገኘው 13ኛው የዓለም ንግድ ድርጅት የሚኒስትሮች ጉባዔ ጎን ለጎን ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ በተለዩ የሥራ መስኮች ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Feb 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተለዩ የሥራ መስኮች አስፈላጊውን ድጋፍ በማድረግ ከግብርና ሚኒስቴር ጋር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኑን የአፍሪካ ልማት ባንክ አስታወቀ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በአፍሪካ ልማት ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ሀገሮች ዋና…
ስፓርት በዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ወደ ግላስጎው አቀና ዮሐንስ ደርበው Feb 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሚካፈለው የኢትዮያ ልዑክ ወደ ግላስጎው አቀና፡፡ 19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከፈረንጆቹ መጋቢት 1 እስከ 3 ቀን 2024 በግላስጎው እንደሚካሄድ ይታወቃል፡፡ ኢትዮጵያን…
የሀገር ውስጥ ዜና 20 ሚሊየን ወጣቶችን በስልጠና ተደራሽ ለማድረግ ያለመ ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Feb 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ ስምንት ዓመታት 20 ሚሊየን ወጣቶችን ለማሰልጠን እና 10 ሺህ ወጣቶችን በአሰልጣኞች ስልጠና ተደራሽ ለማድረግ ያለመ የለውጥ ትውልድ የተሰኘ ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው በሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ብሬክ ስሩ…