Fana: At a Speed of Life!

በወጣት ሴት 6 ኪሎ ሜትር ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና በወጣት ሴት 6 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡ 6ኛው የአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ውድድር በቱኒዚያ ሃማማት መካሄድ ጀምሯል፡፡ ዛሬ በተካሄደው የወጣት ሴት 6 ኪሎ ሜትር ሩጫ…

በአቶ አባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በአቶ አባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ ፈቀደ። ተጠርጣሪው ተስፋዬ ሆርዶፋ በታህሳስ 7 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ…

የኢትዮጵያና ሶማሊላንድ የመግባቢያ ስምምነት ዓለም አቀፍ ሕጋዊነት ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል ፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት የተዘጋጀው በኢትዮጵያና ሶማሊላንድ መካከል የተፈረመው የመግባቢያ ስምምነት ዓለም አቀፍ ሕጋዊነት እና አንድምታ ላይ ያተኮረ ውይይት በመካሄድ ላይ ነው። በመድረኩ÷ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት…

በአማራ ክልል ከ130 ሺህ ሔክታር በላይ በበጋ መስኖ ስንዴ እየለማ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ130 ሺህ 392 ሔክታር በላይ በበጋ መስኖ ስንዴ እየለማ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ 170 ሺህ 199 ኩንታል ማዳበሪያና 172 ሺህ 794 ኩንታል ምርጥ ዘር ጥቅም ላይ መዋሉም ተገልጿል፡፡ በበጋ መስኖ ስንዴ ልማቱ…

የአዲስ አበባ ከተማ ም/ቤት የፊታችን ቅዳሜ ጉባዔውን ማካሄድ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔውን የፊታችን ቅዳሜ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ማካሄድ ይጀምራል፡፡ ጉባዔው በ2016 ዓ.ም የግማሽ ዓመት ሪፖርት እና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከተወያየ በኋላ እንደሚያጸድቅ…

አቶ አወል አርባ በክልሉ የተጀመረው የዘር ብዜት ሥራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተጀመረው የዘር ብዜት ሥራ ተስፋ ሰጭ በመሆኑ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ አሳሰቡ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን በዱብቲ ወረዳ እየተከናወነ የሚገኘውን የስንዴ ምርጥ ዘር…

የላይቤሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የላይቤሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸው ወቅትም የዓድዋ ድል የአፍሪካውያን ሁሉ ድል እና ኩራት መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የዓድዋ ድል መታሰቢያውን በመጎብኘታቸው መደሰታቸውን ገልጸውሥራውንም…

የህጻናት የተመጣጠነ ምግብ ዕጥረትን ለመፍታት የሚደረገውን ጥረት የሚያግዝ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወርልድ ቪዥን ኢንተርናሽናል የህጻናት የተመጣጠነ ምግብ ዕጥረት ችግርን ለመፍታት የሚደረገውን ጥረት የሚያግዝ የሶስት ዓመት ፕሮጀክት ይፋ አደረገ። "የሕፃናት ርሀብና ያልተመጣጠነ ምግብ ዕጥረት በቃ" በሚል መርህ በአፍሪካ 27 ሀገሮች የሚተገበረው…

የ2ኛ ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብርና የውድድር ሜዳዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለተኛ ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር መርሐ-ግብርና የመጫዎቻ ሜዳዎች ይፋ ተደርገዋል፡፡ የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛው ዙር ውድድር በድሬደዋ ስታዲየም የካቲት 21 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚጀምር መገለፁ ይታወቃል።…

የሸገር ከተማ አሥተዳደር ለ27 ትምህርት ቤቶች ኮምፒተሮችን አሰራጨ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸገር ከተማ አሥተዳደር ለ27 የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ 125 ኮምፒተሮች ማሰራጨቱን አስታወቀ፡፡ ድጋፉ የግብዓት እጥረትን ለማቃለል እና የዲጂታል ቤተ-መጽሐፍትን ለማጎልበት ያለመ መሆኑን የሸገር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት…