Fana: At a Speed of Life!

አቶ እንዳሻው ጣሰው በበጋ ወቅት መደበኛ መስኖ 70 ሺህ ሔክታር መልማቱን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በበጋ ወቅት በመደበኛ መስኖ 450 ሺህ የሚሆኑ አርሶ አደሮችን በማሳተፍ 70 ሺህ ሔክታር በአትክልትና ፍራፍሬ መልማቱን የክልሉ ም/ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ባለው የክልሉ…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባዔው ለሦስት ቀናት የሚካሄድ ሲሆን÷ በቆይታውም የክልሉ መንግሥት የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ አፈጻጸም ሪፖርት እንደሚገመገም…

ሕብረተሰቡ ከሐሰት ፕሮፓጋንዳ በመራቅ የሕግ የበላይነት የተረጋገጠበት ክልል ለመገንባት እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተገኘው አንጻራዊ ሰላም የተሟላ እንዲሆን ሁሉም የሕብረተሰብ ክፍል ከሐሰት ፕሮፓጋንዳ ራሱን በማራቅ የሕግ የበላይነት የተረጋገጠበት ክልል ለመገንባት በጋራ እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዛሬ በወቅታዊ…

ተቋርጦ የቆየው የደምቢ ዶሎ አውሮፕላን ማረፊያ ዳግም ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ6 ዓመታት ተቋርጦ የቆየው የደምቢ ዶሎ አውሮፕላን ማረፊያ ዳግም የበረራ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ በማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኦሮሚያ ክልል አመራሮች ተገኝተዋል፡፡ ወደ ደንቢዶሎ ከተማ በሳምንት ሦስት…

በዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያ በ14 አትሌቶች ትወከላለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስኮትላንድ በሚካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያ በሥድስት ወንድ እና በስምንት ሴት አትሌቶች ትወከላለች፡፡ በዚህም መሰረት በሴቶች 800 ሜትር አትሌት ሀብታም ዓለሙ፣ ጽጌ ዱጉማ ሲካፈሉ ወርቅነሽ መሰለ በተጠባባቂነት ተይዛለች።…

የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በመዲናዋ እየተከናወኑ ያሉ ሰው ተኮር ተግባራትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ ሰው ተኮር ተግባራትን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ላይ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን…

በትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ አደጋው ዛሬ ከሰዓት 10 ሠዓት አካባቢ መድረሱን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የሚዲያ ክፍል ኃላፊ ምክትል…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ የአዋሽ አርባ ውጊያ ቴክኒክ ማሰልጠኛን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ ልዑክ የአዋሽ አርባ ውጊያ ቴክኒክ ማሰልጠኛን ጎበኘ፡፡ ማሰልጠኛው በመስክና በክፍል ውስጥ እየሰጠ ያለውን የስልጠና ሂደት አስመልክቶ ለልዑኩ ገለፃ ተደርጓል። ዘመኑ…

ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በትምህርት ዘርፍ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎች አበረታች መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሥርዓቱ ላይ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር እየተገበራቸው ያሉ ሥራዎች ተስፋ ሰጪ መሆናቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ አቶ ተመስገን በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ ለተማሪዎች እና…

‹‹የዲጂታል ኢትዮጵያ ሣምንት›› ከነገ ጀምሮ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው ‹‹የዲጂታል ኢትዮጵያ ሣምንት›› ከየካቲት 18 እስከ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ለአምስት ቀናት እንደሚካሄድ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ መርሐ-ግብሩ የሚካሄደው "የጋራ ጥረታችን ለዲጂታል ኢትዮጵያችን" በሚል መሪ…