Fana: At a Speed of Life!

የአውሮፓ ህብረት በሩሲያ ላይ 13ኛውን የማዕቀብ ማዕቀፍ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በሩሲያ ላይ 13ኛውን የማዕቀብ ማዕቀፍ ማፅደቁ ተሰማ፡፡ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደሮች በሩሲያና በዩክሬን መካከል ካለው ሁኔታ በመነሳት በሩሲያ 13ኛው የማዕቀብ ማዕቀፍ ላይ በመርህ ደረጃ መስማማታቸው ተጠቁሟል፡፡ ማዕቀፉ…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት የሥራ ዕድል ለመፍጠር የመዳረሻ ሀገራትን የማስፋት ሥራ መጠናከሩን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ሀገራት ምቹ የሥራ ዕድል ለመፍጠር የመዳረሻ ሀገራትን የማስፋት ጥረታችንን አጠናክረን ቀጥለናል ሲሉ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ ወ/ሮ ሙፈሪሃት ከኳታር የሥራ ሚኒስትር አሊ ቢን ሳሚክ አል ማሪ (ዶ/ር) ጋር በዶሃ…

ዩኔስኮ በአፍሪካ ለትምህርት ዘርፍ የማደርገውን ድጋፍ አጠናክራለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የትምህርት ተደራሽነትና ጥራትን ለማረጋገጥ የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚቀጥል የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ገለጸ። የድርጅቱ የትምህርት ረዳት ዳይሬክተር ጄኔራል ቲፋኒያ ጄኒኒ በአፍሪካ አሁንም…

ኢትዮጵያ እና ኦስትሪያ በማዕድን ዘርፍ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኦስትሪያ ማዕድን ፍለጋን ጨምሮ ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር ) በኢትዮጵያ የኦስትሪያ አምባሳደር ሲሞን ኬናፕ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሁለቱ…

ኮሚሽኑ በኦሮሚያ ክልል በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የሚሳተፉ ተወካዮችን እያስመረጠ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ የሚሳተፉ ተወካዮችን ከዛሬ ጀምሮ ከየማኅበረሰቡ እንዲመረጡ እያደረገ ነው፡፡ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የተወካዮች መረጣም 600 የሚጠጉ ከምሥራቅ ሸዋ ዞን…

የተጠናከረ የንቃተ ሕግ ሥራ ማከናወን በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስትር ዴዔታ ኤርሚያስ የማነብርሃን (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የኢትዮጵያ ተወካይ ሪታ ቢሱናውዝ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ ኤርሚያስ የማነብርሃን (ዶ/ር)÷ የሀገር አቀፍ የፍትሕ…

የተከዜ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአራት ዓመታት ከአገልግሎት ውጭ ሆኖ የቆው የተከዜ ወንዝ ድልድይ ከ256 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ግንባታው መጀመሩ ተገለጸ፡፡ ግንባታው በሦስት ወራት ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚደረግ መገለጹን የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ መረጃ…

ቦርዱ በቀጣይ በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ ከጠቅላይ መምሪያ ዕዙ ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርዱ በአማራ ክልል የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መራዘሙን ተከትሎ በቀጣይ በሚከሆኑ ተግባራት ዙሪያ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ጋር ተወያየ፡፡ በውይይታቸውም÷ ባለፉት ጊዜያት ለዕዙ የተሰጡ…

በቀጣዮቹ 9 ቀናት በአንዳንድ አካባቢዎች ከቀላል እስከ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚኖር ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት ዘጠኝ ቀናት ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በአንጻራዊ ሁኔታ እንደሚጠናከሩ የትንበያ መረጃዎች አመላከቱ፡፡ በዚሁ መሠረት በልግ አብቃይ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚያኙ…

በአማራ ክልል የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ወደ ተሟላ ሰላም ለመቀየር ሕዝቡ የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አሁን የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ወደ ተሟላ ሰላም ለመቀየር ሁሉም የክልሉ ሕዝብ የድርሻውን መወጣቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ፡፡ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባወጣው መግለጫ÷ ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ ግጭቶች…