Fana: At a Speed of Life!

በሙስና ወንጀል የተከሰሰው የፍርድ ቤት ዳኛ ጉዳዩን በማረሚያ ቤት ሆኖ እንዲከታተል ታዘዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከባድ ማታለል የሙስና ወንጀል የተከሰሰው የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ዳኛና የኢንስፔክሽ ኃላፊ የነበረው ተስፋዬ ደረጄ የዋስትና ጥያቄው ውድቅ ተደርጎ በማረሚያ ቤት ሆኖ እንዲከታተል የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ…

የውጭ ሀገራት ገንዘብ በማተምና ማዕድናትን በመያዝ ወንጀል የተከሰሱ የውጭ ሀገር ዜጎች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ሀገራት ገንዘብ በማተምና የተለያዩ ማዕድናትን በመያዝ ወንጀል የተከሰሱ የውጭ ሀገር ዜጎች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ፡፡ ብይኑን የሰጠው የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ልደታ ምድብ 8ኛ የገቢዎችና ጉምሩክ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው። 1ኛ…

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዋንጫ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ተጫዋቾች ጥሪ ቀረበ፡፡ የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራትን የሚያሳትፈው የድሬ ዋንጫ ከየካቲት 16 ጀምሮ በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ይደረጋል። በውድድሩ ለሚሳተፉና ጥሪ የተደረገላቸው…

የአማራ ክልል ምክር ቤት 7ኛ መደበኛ ጉባኤ ከነገ በስቲያ መካሄድ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከየካቲት 13 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚያካሂድ የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ገለጹ። የምክር ቤቱ አፈጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ ምክር ቤቱ ከየካቲት 13 እስከ 15…

የዓድዋ ድል መታሰቢያ የጀግኖች ቅድመ አያቶቻችንን ገድል የዘከረ ነው – ኮሚሽነር መስፍን (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ ከ128 ዓመታት በኋላ የጀግኖች ቅድመ አያቶቻችንን ገድል የዘከረ ነው ሲሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ቻይና እና ዩኒዶ ለኢትዮጵያ ልማት ላላቸው አጋርነት አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቻይና መንግሥት እና የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) በኢትዮጵያ የዜጎችን ኑሮ እየተከናወኑ ባሉ ተግባራት ላይ ላሳዩት ተነሳሽነትና ቁርጠኝነት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከአማራ ክልል ዞኖች ከተውጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሁሉም የአማራ ክልል ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ከሁሉም የክልሉ ዞኖች…

ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሰው ሠራሽ ሐይቅ 753 ቶን የዓሣ ምርት ተገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሰው ሠራሽ ሐይቅ 753 ቶን የዓሣ ምርት መገኘቱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ ብርሃኑ ኢቴቻ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ምርቱ የተገኘው ባለፉት ሰባት ወራት ፈቃድ የወሰዱ አራት ዓሣ አምራች ማኅበራት…

የአልሸባብ የሽብር ቡድን የጋንታና የጦር መሪዎችን ጨምሮ 41 ግለሰቦች እስከ ዕድሜ ልክ በሚደርስ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫውን በሶማሊያ ያደረገው የአልሸባብ የሽብር ቡድን የጋንታና የጦር መሪዎችን ጨምሮ 41 ግለሰቦች እስከ ዕድሜ ልክ በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ድሬዳዋ ምድብ 4ኛ ወንጀል ጅግጅጋ ተዘዋዋሪ ችሎት ተከሳሾቹ…

የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ በርካታ ስኬቶች የተመዘገቡበት መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በርካታ ስኬቶች የተመዘገቡበት መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። ጉባኤውን አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ፥ የአዲስ አበባ ከተማ…