የሀገር ውስጥ ዜና በዓዲግራት ከተማ በ651 ሚሊየን ብር የልማት ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ651 ሚሊየን ብር የ12 የልማት ፕሮጀክቶች ግንባታ ከጥር ወር ጀምሮ እየተካሄደ መሆኑን የዓዲግራት ከተማ አሥተዳደር ገለጸ። የግንባታዎቹ ወጪ የከተማ አሥተዳደሩ በመደበው 351 ሚሊየን እና የዓለም ባንክ ባደረገው የ300 ሚሊየን ብር ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 የምርት ዘመን የሚያስፈልገኝን የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች እያሠራጨሁ ነው አለ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ፡፡ ለ2016/17 የምርት ዘመን ለመስኖ፣ ለበልግ እና ለመኸር 1 ሚሊየን 476 ሺህ 546 ነጥብ 5 ኩንታል…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለስደተኞች እያደረገ ያለውን እንክብካቤ ተመድ አደነቀ ዮሐንስ ደርበው Jan 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከሱዳን ተፈናቅለው በአሶሳ ዞን ኩርሙክ ወረዳ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ ለሚገኙ ስደተኞ እያደረገ ያለውን እንክብካቤ በመንግሥታቱ ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዴ አድንቀዋል፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሙስና ወንጀል የተጠረጠረው የፍርድ ቤት ዳኛ ላይ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Jan 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በሙስና ወንጀል የተጠረጠረው የፍርድ ቤት ዳኛ ላይ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ ሰጠ። ተጠርጣሪው የአዲስ አበባ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ዳኛ እና የፍርድ ቤቱ የኢንስፔክሽን ኃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐሰተኛ ሰነድ በማጭበርበር ከ13 ሚሊየን ብር በላይ ተቀብሎ ተሰውሯል የተባለው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ዋለ ዮሐንስ ደርበው Jan 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐሰተኛ ሰነድ አጭበርብሮ ከባለሃብት 13 ሚሊየን 888 ሺህ ብር ተቀብሎ ተሰውሯል የተባለው ተጠርጣሪ ቱጁባ ቶልቻ ሰንበታ በቁጥጥር ሥር ዋለ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እንዳስታወቀው÷ ተጠርጣሪው በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ ለማከናወን ከሲጂሲኦሲ የግንባታ ተቋራጭ ጋር ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Jan 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዓለም ባንክ በተገኘ የ145 ሚሊየን ዶላር በአዲስ አበባ ከተማ የምስራቅ ተፋሰስ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ ለማከናወን ከሲጂሲኦሲ የግንባታ ተቋራጭ ጋር ስምምነት ተፈረመ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና 169 ሺህ 288 ዩኒት ደም ተሰበሰበ ዮሐንስ ደርበው Jan 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ከበጎ ፈቃደኛ ደም ለጋሾች 202 ሺህ 509 ዩኒት ደም ለመሰብሰብ ታቅዶ 169 ሺህ 288 ዩኒት መሰብሰቡን የኢትዮጵያ ደም እና ኅብረ-ኅዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በደም አሰባሰብ ሂደቱ÷ የመቱ፣ ሻሸመኔ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የፀጥታ ተቋማትን ለማጠናከር ትኩረት መሰጠቱ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላምና ፀጥታ ተቋማትን ለማጠናከርና ከሐሰተኛ ዘመቻዎች ለመከላከል አዳዲስ ሕጎችን የማዘጋጀት ተግባር ትኩረት መሰጠቱን የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ገለጹ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚና ማዕከላዊ ኮሚቴ ባካሄደው ጉባዔ በሰላምና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን የአፍሪካና የአውሮፓ ፍላጎቶች ከመቼውም ጊዜ በላይ የተጣጣሙ መሆኑን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እና አውሮፓ ፍላጎቶች ከመቼውም ጊዜ በበለጠ የተጣጣሙ ናቸው ሲሉ የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በጣሊያን-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እንደተናገሩት፤ በትብብር ጉዳይ ተጨባጭ ሁኔታ መፍጠር አስፈላጊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በምግብ ስርዓት ትራንስፎርሜሽን ላይ ትልቅ ስራ በመስራቷ ዕውቅናን አግኝታለች – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Jan 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምግብ ስርዓት ትራንስፎርሜሽን ላይ ትልቅ ስራ በመስራቷ ዕውቅናን ልታገኝ መቻሏን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተሸለሙትን የከበረው የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ ሽልማትን…