Fana: At a Speed of Life!

የመሥተዳድር ምክር ቤቱ በተሻሻሉ ልዩ ልዩ ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመሥተዳድር ምክር ቤት በተሻሻሉ ልዩ ልዩ ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ በመወሰን ለክልሉ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መራ፡፡ አዲሱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕገ-መንግሥት መሠረት በማድረግ በተሻሻሉ ልዩ ልዩ 11 ረቂቅ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የንፁህ መጠጥ ውሃን ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እየተገነቡ የሚገኙ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ላይ ሕብረተሰቡን በማሳተፍ ተጠቃሚና ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ። በውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) የተመራ ልዑክ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል…

የምግብ ሥርዓት ትራንስፎርሜሽን ፍኖተ ካርታ ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ሥርዓት ትራንስፎርሜሽን ፍኖተ ካርታ ላይ ትኩረት ያደረገ አውደ ጥናት በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ ፍኖተ ካርታው ከያዛቸው ጉዳዮች መካከልም÷ ምርታማነትን መጨመር፣ የገጠር ኑሮ ማሻሻል፣ ግብርናን ከሌሎች ኢንዱስትሪዎች ጋር ማቀናጀት፣ አካባቢ…

ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች የምሥራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ የሚገኘውን የምሥራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖን ጎብኝተዋል፡፡ ኤክስፖው "አርብቶ አደርነት የምሥራቅ አፍሪካ ኅብረ ቀለም" በሚል መሪ ሐሳብ በሚሊኒየም አዳራሽ በመካሄድ ላይ…

የአፍሪካ ባለ ልዩ ጣዕም የቡናዎች ጉባዔና ኤግዚቢሽን ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 20ኛው የአፍሪካ የባለ ልዩ ጣዕም ቡናዎች ሳምንትና ኤግዚቢሽን ከጥር 28 ጀምሮ ለአምስት ቀናት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ በመርሐ-ግብሩ…

አቶ መላኩ አለበል ከዩኒዶ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል ፋቱ ሀይድራ ጋር ተወያዩ፡፡ በተጨማሪም በውይይቱ ላይ የዩኒዶ ኢትዮጵያ የሥራ ኃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ስለ…

ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በራስ አቅም ኦክስጅን ማምረት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ሥር የሚገኘው ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በውስጥ አቅም ኦክስጅን ማምረት ጀምሯል፡፡ ሥራ በጀመረበት በትናንትናው ዕለት ብቻ 62 ኦክስጅን ማምረት መቻሉ ተገልጿል፡፡ በቀጣይም ሆስፒታሉ…

ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኢርቪን ማሲንጋ የተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ የአሜሪካ መንግሥት ለክልሉ የሚያደርገውን ድጋፍ በሚያጠናከርበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡

ከ4 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎችን ማክሸፍ ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ እንደ ሀገር ከተሰነዘሩ 4 ሺህ 623 የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች 4 ሺህ 493 ያህሉን ማክሸፍ መቻሉ ተገለጸ፡፡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ የአሥተዳደሩን የ2016 በጀት ዓመት…

አቶ ኡሞድ ለሕዝብ የልማት ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት አመራሩ ኃላፊነቱን በአግባቡ እንዲወጣ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2106 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጋምቤላ ክልል ሕዝብ የልማት ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት በሚደረገው ጥረት አመራሩ ኃላፊነቱን በአግባቡ እንዲወጣ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ፡፡ የክልሉ መንግሥት የ2016 በጀት ዓመት የአስፈፃሚ መሥሪያ ቤቶች የ6 ወራት የዕቅድ…