Fana: At a Speed of Life!

የሐረሪ ክልል የግማሽ ዓመት አፈጻጸም እየተገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ የመንግሥትና የፓርቲ የሥራ ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በመድረኩም÷ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ በመደበኛና በካፒታል ፕሮጀክቶች የተከናወኑ ተግባራት እየተገመገሙ ነው፡፡…

የሥራ ተቋራጮች በግንባታ ወቅት ቅድሚያ ለደኅንነት እንዲሠጡ ኮሚሽኑ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ ተቋራጮች የሕንጻ እና ሌሎች ግንባታዎችን ሲያከናውኑ በሠራተኞች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ለደኅንነት ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ፡፡ ትናንት በአዲስ አበባ ከተማ በግንባታ ላይ በሚገኝ ሕንጻ ላይ…

በየዓመቱ ከሚመዘገበው የካንሠር ህሙማን ሕክምና የሚያገኙት 12 ሺህ ገደማ መሆናቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከሚመዘገበው 77 ሺህ የሚጠጋ የካንሠር ህሙማን 12 ሺህ ያህሉ ብቻ ሕክምናውን እንደሚያገኙ የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የመሠረተ ልማትና የማኅበረሰቡ የግንዛቤ እጥረት፣ በሚፈለገው ልክ የሕክምና ባለሙያ አለመኖር፣ ለሕክምናው የሚውሉ…

ወ/ሮ ሠመሪታ ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ረዳት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሠመሪታ ሰዋሰው ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ረዳት ዋና ዳይሬክተር ቫለሪ ጓርኒየሪ ጋር በአዲስ አበባ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ የዓለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ በሚያከናውናቸው የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ተግባራት ዙሪያ ላይ…

ብልጽግና ፓርቲ ሀገርን ከችግር ለማላቀቅ ፈጠራና ፍጥነት ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን በመገንዘብ እየሰራበት ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) ፍጥነትና ፈጠራን መሰረት በማድረግ ጊዜውን የሚመጥን መፍትሄ መስጠት የሚችሉ አመራሮችና ተቋማትን ለማፍራት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና የሥና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለፁ። ብልጽግና ፓርቲ…

ባለፉት 6 ወራት የውስጥና የውጭ ጫናዎችን ተቋቁመን ጠንካራ የኢኮኖሚ እድገት አስመዝግበናል – አቶ አሕመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለፉት ስድስት ወራት የውስጥና የውጭ ጫናዎችን በመቋቋም በዋና ዋና የዕድገት ምንጮች የተሻለ አፈጻጸም ማስመዝገቡን የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ ገለፁ። የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ በዐበይት ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ…

በቆዳና ሌጦ ወጪ ንግድ የሚስተዋለውን ኮንትሮባንድ ለመከላከል ይሠራል – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቆዳና ሌጦ ወጪ ንግድ ላይ የተያዘው ዕቅድ እንዳይሳካ ኮንትሮባንድ እንቅፋት ሆኖብኛል ሲል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 57 ሺህ 142 ቆዳ ለውጭ ገበያ በማቅረብ 400 ሺህ ዶላር ለማግኘት…

የብልጽግና ፓርቲ የተለያዩ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ መደበኛ ስብሰባውን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥር 13 እስከ 17 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚና ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ። የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ ባወጣው መግለጫ…

የርገን ክሎፕ የ2023/24 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሲጠናቀቅ ከሊቨርፑል ይሰናበታሉ- ክለቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ከክለቡ የ2023/24 እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር መርሐ-ግብር ሲጠናቀቅ ከክለቡ እንደሚሰናበቱ ተሰምቷል፡፡ የተጀመረው የፕሪሚየር ሊግ ውድድር መርሐ-ግብር እስከሚጠነቀቅ ድረስ በአሰልጣኝነታቸው እንደሚቀጥሉም…

በ22 ነጥብ 77 ቢሊየን ብር የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ በ22 ነጥብ 77 ቢሊየን ብር ወጪ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ መከናወኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታወቀ፡፡ በአሥተዳደሩ የፕላንና ፕሮግራም ማኔጅመንት ዳይሬክተር ቆንጂት ዓለሙ ለፋና ብሮድካስቲንግ…