የሀገር ውስጥ ዜና አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ ለማዳረስ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ ለማዳረስ እየተሰራ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ÷በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተከሰተውን የዝናብ እጥረት…
ቢዝነስ ለዓየር መንገድ አገልግሎት በሳፈሪኮም ኤም ፔሳ ክፍያ መፈጸም የሚያስችል አማራጭ ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Jan 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ዓየር መንገድ አገልግሎት በሳፈሪኮም ኤም ፔሳ የክፍያ አማራጭ በኩል ደንበኞች ክፍያ መፈፀም የሚችሉበት አዲስ አማራጭ ይፋ ሆኗል፡፡ አዲሱን የክፍያ አማራጭ ያስተዋወቁት የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ እና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ናቸው፡፡ የክፍያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞ ታጣቂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም በሚደረገው ጥረት የግሉ ዘርፍ ድጋፍ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ መደበኛ ሕይወታቸው ለመመለስና በዘላቂነት ለማቋቋም በሚደረገው ጥረት የግሉ ዘርፍ ድጋፍና ትብብር ወሳኝ መሆኑን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ገለጹ። በዚሁ ጉዳይ ላይ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ ጥገናው ተጠናቅቆ ማምረት ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jan 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሁለት ስኳር ፋብሪካ ዓመታዊ የአጠቃላይ ጥገና እና ሌሎች የቅድመ ዝግጅት ሥራዎቹን በማጠናቀቅ ምርት ማምረት መጀመሩ ተገለጸ፡፡ ፋብሪካው በበጀት ዓመቱ በ3 ሺህ 600 ሔክታር ላይ የለማ የሸንኮራ አገዳን በግብዓትነት በመጠቀም 151…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ730 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተመላሽ ዜጎች ኑሮ ማሻሻያ ሥራ ተከናወነ ዮሐንስ ደርበው Jan 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ730 ሚሊየን 804 ሺህ ብር ለተመላሽ ዜጎች የኑሮ ማሻሻያና ጊዜያዊ የገንዘብ ድጋፍ መደረጉን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በመንግሥት ጥረት ከመጋቢት 2014 ዓ.ም እስከ መጋቢት 2015 ዓ.ም 133 ሺህ 103 ዜጎች ከሳዑዲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ አሳታፊና አካታች ሀገራዊ ምክክር ለማካሄድ እየተደረገ ያለውን ጥረት አደነቀ ዮሐንስ ደርበው Jan 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አሳታፊ እና አካታች ሀገራዊ ምክክር ለማካሄድ እያደረገ ያለውን ጥረት አደነቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እና በአውሮፓ ኅብረት የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ከፍተኛ ልዑክ ውይይት አድርገዋል፡፡…
ቢዝነስ አማራ ክልልን ከጎበኙ ቱሪስቶች ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Jan 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ወደ ክልሉ ከመጡ የሀገር ውስጥና የውጭ ጎብኚዎች ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም አስታወቀ፡፡ የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አበበ እምቢያለ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ630 ሜትሪክ ቶን በላይ ከደረጃ በታች የሆነ ምርት ወደ ሀገር እንዳይገባ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Jan 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ከ630 ሜትሪክ ቶን በላይ ምርቶች ከደረጃ በታች በመሆናቸው ምክንያት ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ማድረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የ5 ሺህ 713 አስመጪዎችን ጥያቄ በመቀበል ከ1 ሚሊየን 868 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jan 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታውቀዋል፡፡ ማዕከላዊ ኮሚቴው በስብሰባውም ሀገራዊ፣ ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን በአግባቡ ገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫዎችን እንደሚያስቀምጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኃይል ሽያጭ ከ12 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Jan 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ከቀረበ የኃይል ሽያጭ 12 ቢሊየን 848 ሚሊየን 139 ሺህ 990 ብር መገኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ከኃይል ሽያጭ 13 ቢሊየን 473 ሚሊየን 246 ሺህ 943 ብር…