Fana: At a Speed of Life!

የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ የ2016 ምርት ዘመን ስኳር የማምረት ሥራውን የሸንኮራ አገዳ በመፍጨት ጀምሯል፡፡ በዚህ ዓመት በ4 ሺህ 600 ነጥብ 5 ሄክታር ላይ የለማ የሸንኮራ አገዳን በግብዓትነት በመጠቀም 245 ሺህ 927 ነጥብ 5 ኩንታል…

ለህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ500 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ወራት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ 503 ሚሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡ ባለፉት አምስት ወራት በተለያዩ ገቢ ማሰባሰቢያ መንገዶች ከኅብረተሰቡ 625 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ ከ503 ሚሊየን ብር መሰብሰቡ…

የወርቅ ምርቱ በሚፈለገው ልክ እንዳያድግ ኮንትሮባንድ ተግዳሮት ሆኗል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ማዕድን ሐብት ልማት ቢሮ የኮንትሮባንድ መበራከት ወደ ብሔራዊ ባንክ እንዲገባ በሚጠበቀው የወርቅ ምርት መጠን ላይ ዋነኛ ተግዳሮት ሆኖብኛል አለ፡፡ በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 625 ኪሎ ግራም የወርቅ ምርት ለማግኘት…

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው እንደገለጹት÷ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በዐበይት ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ይወያያል፡፡…

ለውጪ ገበያ ከተላኩ የቁም እንስሣት ከ9 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 130 ሺህ 237 የቁም እንስሣት ለውጪ ገበያ በመላክ 9 ነጥብ 276 ሚሊየን ዶላር መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለውጪ ገበያ የተላኩት እንስሣትም÷ 127 ሺህ 464 በጎችና…

አርብቶ አደሩ ሀብቱን በአግባቡ እንዲጠቀም መሥራት እንደሚገባ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርብቶ አደሩ ያለውን ሀብት በአግባቡ እንዲጠቀም በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ብሔረሰቦች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አስገነዘቡ፡፡ የአርብቶ አደሮች ቀን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ ተከብሯል፡፡…

ብሔራዊ ጥቅማችንን ለማስከበር የተጠናከረ የዲፕሎማሲ ሥራ ይጠበቃል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር እና የተሳሳቱ ትርክቶችን ለማስተካከል የላቀ ዲፕሎማሲ አፈፃፃም እንደሚጠበቅ አመላከቱ፡፡ አቶ ደመቀ በዓመታዊው የሚሲዮን መሪዎች ስብሰባ ላይ…

በሲዳማ ክልል የዘንድሮው የአፈርና ውኃ ጥበቃ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ለአንድ ወር የሚቆይ የአፈርና ውኃ ጥበቃ ሥራ በሎካ አባያ ወረዳ ጅርማንጆ ቀበሌ ተጀምሯል፡፡ በክልሉ 646 ንዑስ ተፋሰሶችን መሰረት አድርጎ በሚካሄደው የአፈርና ወኃ ጥበቃ ሥራ 126 ሺህ 500 ሄክታር እንደሚለማ ተጠቅሷል፡፡…

ባለስልጣኑ የብሔራዊ ፓርኮችን ደኅንነት ለማስጠበቅ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የዱር እንስሣት ጥበቃ ባለስልጣን ብሔራዊ ፓርኮች ለዱር እንስሣት እና ለጎብኚዎች እንዲመቹ እየሠራሁ ነው አለ፡፡ በዱር እንስሣት ጥበቃ ቦታዎች ከ108 ኪሎ ሜትር በላይ የውስጥ ለውስጥ መንገድ መጠገኑ እና በማዜ ብሔራዊ ፓርክም የሬንጀሮች…