Fana: At a Speed of Life!

ጥምቀትን በደምበል ሐይቅ ደሴቶች ለማክበር ከ20 ሺህ በላይ እንግዶች ይጠበቃሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተራ እና ጥምቀት በዓል በልዩ ሁኔታ በሚከበርበት የደምበል ሐይቅ ደሴቶች ከ20 ሺህ በላይ እንግዶች እንደሚጠበቁ የባቱ ከተማ ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ገለጸ፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ከድር አቢቲ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ በዓሉ በሰላም…

ሞሮኮ ታንዛኒያን 3 ለ 0 አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር በምድብ ስድስት የሚገኙት ሞሮኮ እና ታንዛኒያ ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ ሮማን ሳዩስ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል ለእረፍት የወጣችው ሞሮኮ÷ በሁለተኛው አጋማሽ ኡናሂ እና የሱፍ ኤል ነስሪ ባስቆጠሯቸው ተጨማሪ ጎሎች ጨዋታውን 3…

በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ለአምባሳደሮች ማብራሪያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት ኢትዮጵያን እያገለገሉ ለሚገኙ አምባሳደሮች እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለሚገኙ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡ ማብራሪያውን የሠጡት÷ የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)፣ የጠቅላይ…

አሜሪካ የሁቲ ታጣቂዎችን በድጋሚ በዓለም አቀፍ አሸባሪነት ፈረጀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የሁቲ ታጣቂዎችን በዓለምአቀፍ የአሸባሪ ድርጅት ዝርዝር ውስጥ በድጋሚ ማስገባቷ ተሰምቷል፡፡ የጆ ባይደን አሥተዳደር ታጣቂዎቹን በዓለም አቀፍ አሸባሪነት ለመፈረጅ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲውን በድጋሚ ያጤነው÷ የሁቲ ታጣቂዎች ጠንካራ ድጋፍ ስላላቸውና…

በድሬዳዋ ጥምቀት በሰላም እንዲከበር የሚያስችል ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተራና ጥምቀት በዓላት ያለ ምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበሩ ዝግጅት ተደርጎ ወደ ሥራ መገባቱን የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ፡፡ ለዚህም ከሐይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከማኅበረሰብ ተወካዮችና ከወጣቶች አደረጃጃቶች ጋር…

መቻል እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ 9፡00 ሠዓት ላይ ድሬዳዋ ከተማን የገጠመው መቻል ከንዓን ማርክነህ እና በኃይሉ ግርማ ባስቆጠሯቸው ጎሎች 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ እንዲሁም…

የባሕር በር መገኘቱ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ያለውን እንቅስቃሴ እንደሚያሳድግ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት በኢንዱስትሪ ፓርኮች ያለውን እንቅስቃሴ በእጥፍ የሚያሳድግ መሆኑ ተመላከተ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሠራተኞች የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ላይ ያተኮረ ውይይት አድርገዋል።…

“ቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን” ድጋፉን እንዲያጠናክር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን” በኢትዮጵያ እያደረገ ያለውን የልማት ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ፡፡ በዳቮስ እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም የኢኮኖሚ ፎረም ጎን ለጎን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከ“ቢል…

በጋምቤላ ክልል የጥምቀት በዓል እሴቱን ጠብቆ በሰላም እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የከተራና የጥምቀት በዓል እሴቱን ጠብቆና ያለምንም የፀጥታ ስጋት እንዲከበር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በዓሉ በክልሉ በድምቀትና ከፀጥታ ስጋት ነፃ ሆኖ እንዲከበር ኮሚቴ ተዋቅሮ ስምሪት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ፕሬዚዳንት ቦርግ ብሬንድ ጋር ውይይት ተወያዩ፡፡ ውይይቱ የተካሄደው ለ54ኛ ጊዜ በዳቮስ ስዊዘርላንድ እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ጎን ለጎን ነው፡፡…