የሀገር ውስጥ ዜና 7 አባላት ያሉት የ“ሿሿ” ወንጀል ቡድን በቁጥጥር ሥር ዋለ ዮሐንስ ደርበው Jan 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች በተሽከርካሪ በመንቀሳቀስ በተለምዶ “ሿሿ" የተባለውን የስርቆት ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ሰባት አባላት ያሉት የወንጀል ቡድን በቁጥጥር ሥር መዋሉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በቡድኑ አባላት ላይም ምርመራ እየተጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተራ በዓል በባቱ ከተማ ተከበረ ዮሐንስ ደርበው Jan 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተራ በዓል በባቱ ከተማ ደምበል ደሴቶች ተከብሯል፡፡ በደሴቶቹ የሚገኘው የገሊላ ካህናት ሰማይ ተክለ ሃይማኖት ታቦትና በደብረ ሲና ደሴት የምትገኘው የቅድስት ማርያም ገዳም ታቦታት ከጫሳ ቅዱስ ሚካኤል ገዳም ጋር ሆነው በጥምቀተ ባሕሩ ያድራሉ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የመብረቅ አደጋ ባስከተለው እሳት 9 የቀንድና የጋማ ከብቶች ሞቱ ዮሐንስ ደርበው Jan 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ሁልባረግ ወረዳ በመብረቅ አደጋ ምክንያት በተነሳ እሳት ዘጠኝ የቀንድና የጋማ ከብቶች ተቃጥለው መሞታቸውን የዞኑ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በመብረቅ አደጋ ምክንያት በተነሳ እሳት በእስሳቱ ላይ ከደረሰው ጉዳት ባለፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞ የአ/አ ከተማ ከንቲባ የፕሮቶኮል ዳይሬክተር እነ ኤልቤቴል ሀብቴ በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል 10 ቀናት የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ተፈቀደ ዮሐንስ ደርበው Jan 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የቀድሞ የአ/አ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ የፕሮቶኮል ዳይሬክተር እነ ኤልቤቴል ሀብቴ በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል 10 ቀናት የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ፈቀደ። ተጠርጣሪዎቹ የቀድሞ የአ/አ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሳነ-መስተዳድሮች እና ከንቲባዎች ለጥምቀት በዓል የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Jan 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ-መስተዳድሮች እና የከተማ አሥተዳደሮች ከንቲባዎች ለጥምቀት በዓል የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ባስተላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከሳዑዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jan 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሳዑዲ ዓረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፈይሰል ቢን ፈርሃን አልሳኡድ ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱን ያደረጉት በዳቮስ እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ጎን ለጎን ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህር በር የሌላቸው ሀገራት የህዝባቸውን የልማት ጥያቄ ለመመለስ እየተቸገሩ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Jan 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር በር የሌላቸው ሀገራት የህዝባቸውን የልማት ጥያቄ ለመመለስና የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል ከፍተኛ የሆነ ፈተና እየተጋፈጡና እየተቸገሩ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የልዑካን…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሳነ-መሥተዳድሮች ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Jan 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ-መሥተዳድሮች ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ-መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው በመልዕክታቸው÷ የጥምቀት በዓል ፍቅርን፣ መተሳሰብን፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ምስጢረ ጥምቀት ዮሐንስ ደርበው Jan 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘመነ ኦሪት እንደሚከበረው “በዓለ ዳስ” የአደባባይ በዓል የሆነው “በዓለ ጥምቀት” ምስጢር ብዙ ነው፡፡ ወደ ወንዝ ሄዶ በመጠመቅ ከበሽታ መፈወስም የተለመደ መሆኑን በኢዮብ እና በሶርያዊው ንእማን ታሪክ ላይ ተሠንዶ እናገኘዋለን፡፡ በዚህ መነሻነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥምቀት በኢራንቡቲ እንደወትሮው ሁሉ በድምቀት ይከበራል – መምሪያው ዮሐንስ ደርበው Jan 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተራ እና የጥምቀት በዓል በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ኢራንቡቲ እንዳለፉት ዓመታት ሁሉ እሴቱን ጠብቆ በሰላም እንዲከበር የዝግጅት ሥራዎች መጠናቀቃቸውን የሰሜን ሸዋ ዞን ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ አስታውቋል፡፡ በዓሉ በስኬት እንዲከበር ለማድረግም…