Fana: At a Speed of Life!

የድንቅነሽ (ሉሲ) ቅሪተ-አካል የተገኘበት 50ኛ ዓመት ዝክረ-በዓል እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የድንቅነሽ (ሉሲ) ቅሪተ-አካል የተገኘበት 50ኛ ዓመት ዝክረ-በዓል እየተካሄደ ነው። ቅሪተ-አካሉን ባገኙት ፕሮፌሰር ዶናልድ ጆሃንሰን የተመራው ልዑክ በብሔራዊ ሙዚየም ጉብኝት እያደረገ ይገኛል። በመርሐ-ግብሩ ላይ የኢትዮጵያን የሰው ዘር…

በአማራ ክልል በድርቅ ጉዳት ለደረሠባቸው አካባቢዎች የሚደረገው ድጋፍ መቀጠሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድርቅ ጉዳት ለደረሠባቸው አካባቢዎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንግሥት መረጃ እንደሚያሳየው አሁን ላይ በሰሜን ጎንደር፣ ዋግኸምራ እንዲሁም ሰሜን ወሎ አካባቢዎች ድርቅ ተከሥቷል። የተከሠተው…

ከ20 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የዝቅተኛና መካከለኛ መስመር ቅድመ ጥገና ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ከ20 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የዝቅተኛና መካከለኛ መስመር ቅድመ ጥገና ሥራ መከናወኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በዚሁ መሠረት በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ609 ትራንስፎርመሮች የአቅም ማሳደግ ሥራ መከናወኑን ነው…

ደቡብ ኢትዮጵያና ጋምቤላ ክልሎችን ከጎበኙ ቱሪስቶች 100 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ እና ጋምቤላ ክልሎች የሚገኙ የቱሪዝም መዳረሻዎችን ከጎበኙ ቱሪስቶች 99 ሚሊየን 800 ሺህ ብር መገኘቱን የየክልሎቹ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮዎች አስታወቁ፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ፍሬሕይወት ዱባለ እንዳሉት÷…

የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ የማቋቋም ሂደት ካናዳ በምትደግፍበት ሁኔታ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ የማቋቋም ሂደት ካናዳ መደገፍ በምትችልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በካናዳ የዓለምአቀፍ ጉዳዮች የሴቶች የሠላም እና ደኅንነት አምባሳደር ከሆኑት ጃኮሊን ኦ ኔል…

የምርቶችን ዓለም አቀፍ ጥራት ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት አግዛለሁ- ዓለም ባንክ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የምርቶችን ዓለም አቀፍ ጥራት ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት በቴክኖሎጂ እና በሰው ኃይል እንደሚደግፍ ዓለም ባንክ አስታወቀ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ በዓለም ባንክ የኢትዮጵያን ጨምሮ የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት…

ማኅበሩ በሰሜኑ ጦርነት ለተጎዱ ጤና ተቋማት 16 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማሕበር በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው ጤና ተቋማት 16 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የሕክምና ቁሣቁስ ድጋፍ አደረገ። የማኅበሩ ዳሬክተር ዓለማየሁ መኮንን÷ በሰሜን እና በደቡብ ወሎ ዞኖች ለሚገኙ 10 ወረዳዎች ድጋፉ መደረጉን…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ95 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የበጋ ወቅት በመደበኛ መስኖ ከ93 ሺህ እንዲሁም በበጋ ስንዴ ልማት ከ2 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የግብርና ዘርፍ የ6 ወራት አፈጻጸም የምክክር መድረክ በዱራሜ ከተማ…

ጥሪውን ተቀብለው ለሚመጡ እንግዶች ደቡብ ኢትዮጵያን ለማስጎብኘት ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቅርቡ በውጭ ለሚኖሩ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ያቀረቡትን ጥሪ ተቀብለው ለሚመጡ እንግዶች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ መስኅቦችን ለማስጎብኘት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡  ጉብኙቱን ምቹና…

ሕብረተሰቡ የወባ በሽታ መከላከያ መንገዶችን በአግባቡ እንዲተገብር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለወባ በሽታ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የሚኖሩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የመከላከያ መንገዶችን በአግባቡ በመተግበር ራሳቸውን እንዲጠብቁ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አሳሰበ። በወላይታ ዞን ኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ በተለይም ሼላ ሳዴ ቀበሌ የወባ በሽታ…