Fana: At a Speed of Life!

በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ አስተናጋጇ ኮትዲቯር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ አስተናጋጇ ኮትዲቯር ጊኒ ቢሳውን 2 ለ 0 በማሸነፍ ሶስት ነጥብ አግኝታለች። ለኮትዲቯር የማሸነፊያ ግቦቹን ገና ጨዋታው በተጀመረ አራተኛ ደቂቃ ላይ ፎፋና ሲያስቆጥር፥ ሁለተኛዋን ግብ ደግሞ ክራሶ ከእረፍት…

በሐረሪ ክልል ተመዝብሮ የነበረ 90 ሚሊየን ብርና ከ40 ሺህ ካሬ ሜትር በላይ ቦታ እንዲመለስ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ተመዝብሮ የነበረ 90 ሚሊየን ብር እና ከ40 ሺህ ካሬ ሜትር በላይ ቦታ ለመንግስት እንዲመለስ መደረጉን የክልሉ ሥነ-ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አቶ አዳል ሙላት እንዳሉት÷ ባለፉት ስድስት ወራት…

የሃላባ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ሴራ” በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃላባ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ሴራ” በዓል ማጠቃለያ መርሐ ግብር በሃላባ ቁሊቶ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ ከፌዴራል ፣ ከክልሎችና ከዞን አስተዳደሮች…

1 ሺህ ጥንዶች የሚዳሩበት የሰርግ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የሺህ ጋብቻ ካርኒቫልና ኤክስፖ ሁለት ሺህ ሙሽሮች (አንድ ሺህ ጥንዶች) የሚዳሩበት የሰርግ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍል የመጡ ጥንዶች የተሳተፉበት የሺህ ጋብቻ ካርኒቫልና ኤክስፖ በባህላዊ ዘፈኖችና በልዩ ልዩ…

በአማራ ክልል ለፀጥታ አመራሮች ስልጠና መሠጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ለከፍተኛና መካከለኛ የፀጥታ አመራር አባላት የአቅም ግንባታ ስልጠና መሠጠት ተጀምሯል፡፡ ስልጠናው በዛሬው ዕለት በጎንደር፣ ደብረ ማርቆስ፣ ደሴ እና ደብረ ብርሃን ከተሞች የተጀመረ ሲሆን÷ እስከ ጥር 13 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚቆይ…

ለዴሞክራሲ ማበብና ለልማት መጎልበት የክልሉ ሕዝብ ትጋቱን አጠናክሮ መቀጠል አለበት- አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰላም መጠበቅ፣ ለዴሞክራሲ ማበብና ለልማት መጎልበት የክልሉ ሕዝብ ትጋቱን አጠናክሮ መቀጠል አለበት ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ የሃላባ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ሴራ” በዓል ማጠቃለያ መርሐ ግብር…

ሠራዊቱ ተልዕኮውን በአስተማማኝ ሁኔታ እንዲፈጽም አቅም የመገንባቱ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል- ሌ/ጄ ዘውዱ በላይ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከህዝብ የወጣና ለህዝብ የሚቆም ሠራዊትተልዕኮው ያለ ጦርነት የሀገርን ሉዓላዊነት ማስከበር ነው ሲሉ የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ዘውዱ በላይ ገለጹ። በሀገር መከላከያ ሰራዊት የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ዘውዱ…

114 የዓይን ብሌኖች ተዘጋጅተው ለንቅለ ተከላ እንዲውሉ ለሕክምና ተቋማት መሰራጨታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 114 የዓይን ብሌኖችን በማሰባሰብ እና በማዘጋጀት ለንቅለ ተከላ እንዲውሉ ለሕክምና ተቋማት ማሠራጨቱን የኢትዮጵያ ደም እና ኅብረ-ኅዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ 129 የዓይን ብሌኖችን በማሰባሰብ፣…

ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ስምምነቱ ዘላቂ የልማት ትስስርን ያጠናክራል አሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በሶማሊ ላንድ መካከል ሁሉን አቀፍ የትብብርና የአጋርነት መግባቢያ ስምምነት ሠነድ መፈረሙ መልካም ጉርብትናን በመፍጠር ዘላቂ የልማት ትስስርን እንደሚያጠናክር የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሐመድ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ…

የማዕድን ዘርፉ በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ዕድገት ላይ ጉልህ ሚና እንዲኖረው እየተሠራ ነው-ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ዘርፉ በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ዕድገት ላይ ጉልህ ሚና እንዲኖረው መሰረት የሚጥሉ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የማዕድን ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የማዕድን ዘርፉ ዋነኛ ትኩረት የውጪ ምንዛሬ ማስገኘት፣ ከውጪ የሚገቡትን ምርቶች በሀገር ውስጥ መተካትና…