ቢዝነስ በኢትዮጵያ የላዳ ተሽከርካሪዎችን ለመገጣጠምና ለማምረት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ ላዳ እና ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ተሽከርካሪዎችን በኢትዮጵያ ለማምረት እና ለመገጣጠም የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አምባሳደር…
ስፓርት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ድል ቀናው ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሳስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 4 ለ1 አሸንፏል፡፡ የሲዳማ ቡናን ጎሎችም÷ በዛብህ መለዮ፣ ሀብታሙ ገዛኸኝ፣ ማይክል ኪፕሮል እና ቡልቻ ሹራ አስቆጥረዋል፡፡ የወላይታ ድቻን ብቸኛ ጎል ደግሞ ዮናታን ኤልያስ በሁለተኛው አጋማሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ዓየር ኃይል እየገነባ ያለው ዐቅም ትምህርት ሰጪ ነው – ወታደራዊ አታሼዎች ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር ኃይል እየገነባ ያለው ዐቅም ለአፍሪካ ሀገራት ትምህርት የሚሰጥ መሆኑን በኢትዮጵያ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ወታደራዊ አታሼዎች ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን ኤምባሲ ወታደራዊ አታሼ ብርጋዴር ጀነራል ጆክ አኖግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቆሻሻ መጣያ ላይ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻሸመኔ ከተማ በቆሻሻ መጣያ አካባቢ የደረሰ የቦምብ ፍንዳታ የላስቲክ ጠርሙሶችን በመሰብሰብ ላይ የነበሩ ሁለት የዘጠኝ ዓመት ልጆችን ሕይወት ቀጠፈ፡፡ አደጋው የደረሰው በሻሸመኔ ከተማ አሥተዳደር አላቼ ክፍለ ከተማ ውስጥ መሆኑን ኦቢኤን ዘግቧን፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አረጋ ከበደ መንግሥት ለወጣቱ የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየሠራ መሆኑን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየደረጃው የሥራ አጥነት መንሰራፋት አሁን ላይ ለተፈጠረው የጸጥታ ችግር አንዱ መንስኤ መሆኑን በማመን መንግሥት ለወጣቱ የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ አስታወቁ፡፡ በባሕር ዳር ከተማ የሥራ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩሲያ የሣይንስና የባሕል ማዕከል የመሬት ጥናት የትምህርት ክፍል ከፈተ ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኘው የሩሲያ የሣይንስና የባሕል ማዕከል የመሬት ጥናት (ጂኦሎጂ) ትምህርት ክፍል መክፈቱን አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረኺን የትምህርት ክፍሉን መከፈት በሚያስተዋውቀው ሥነ-ሥርዓት ላይ እንዳሉት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ለልማታዊ ሴፍትኔት የተመደበው በጀት ለታለመለት ዓላማ አልዋለም ተባለ ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ለልማታዊ ሴፍትኔት የተመደበው በጀት ለታለመለት ዓላማ አለመዋሉን በመስክ ምልከታ ማረጋገጡን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ፣ መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ በከተሞች የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የአመራር መልሶ ማደራጀት ተግባር ሰላም ለማስፈን ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Dec 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል እስከ ወረዳ ድረስ የተካሄደው የአመራር አባላት መልሶ ማደራጀት ተግባር ሰላምን በዘላቂነት ለማስፈን ምቹ ሁኔታ መፍጠሩ ተገለጸ። በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2016 በጀት ዓመት ያለፉትን አምስት ወራት የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 400 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ዞኖች እየተጓጓዘ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 የምርት ዘመን አገልግሎት ላይ የሚውል 400 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ዞኖች እየተጓጓዘ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ። ለ2016/17 ምርት ዘመን በክልሉ 8 ነጥብ 2 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ፍላጎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም አራት አገልግሎቶችን ይፋ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Dec 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የላቀ የድምጽና የምስል ጥራት ያለው የስልክ ጥሪ እንዲኖር የሚያስችሉ አገልግሎቶችን በዛሬው ዕለት ለደንበኞቹ አስተዋውቋል፡፡ ይፋ የተደረጉት አገልግሎቶችም÷ የ “ቮልቲኢ አገልግሎት”፣ “ሪች ኮሙኒኬሽን አገልግሎት”፣ የ “መልቲሚዲያ…