የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ከአበባ እና አትክልት ምርቶች ከ8 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በመኸር ወቅት ከአበባ እና አትክልት ዘርፍ ከ8 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ ተመላከተ፡፡ በዘርፉ በምርት ከተሸፈነው 35 ሺህ 195 ሔክታር ከ8 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ምክትል ሊቀ መንበር የተመራ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ምክትል ሊቀ መንበር ሎሳንግ ጂያልትሰን የተመራ የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀይ ባህር የኢትዮጵያ ብቸኛ መተንፈሻዋ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Nov 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀይ ባህር የኢትዮጵያ ብቸኛ መተንፈሻዋ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደብን በሚመለከት በሰጡት ማብራሪያ እንዳሉት ፥ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ በአፍሪካ ቀንድ ያሉ ሀገራት እንዲሁም መላው የአፍሪካ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራዔል ከሃማስ ጋር እየተደራደረች መሆኑ ተሰማ ዮሐንስ ደርበው Nov 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል ከሃማስ ጋር የታገቱባትን ንጹሐን ለማስለቀቅ እየተደራደረች መሆኑ ተገለጸ፡፡ አሁን ላይ ሁለቱ አካላት ጦርነቱን ማካሄድ ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ የያዟቸውን ንጹሃን ለመለዋወጥ መቃረባቸውም ነው የተገለጸው። ድርድሩ ከተሳካ በፍልስጤም ታጣቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር ውስጥ ገቢና ወጪ ላይ ተጨማሪ ሥራዎች እንደሚጠበቁ ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Nov 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት ገቢና ወጪን በተመለከተ ተጨማሪ ሥራዎች እንደሚጠበቁ አሃዞች ማመላከታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ የመንግሥት ገቢና ወጪን በተመለከተ ምንም እንኳ አሁንም ከፍተኛ ሥራ የሚጠይቅ ቢሆንም በአሃዝ ደረጃ ሲታይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ዓየር መንገድና ኢትዮ ቴሌኮም 12 በመቶ ዕድገት አስመዝግበዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Nov 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የትራንስፖርትና ኮሙኒኬሽን ዘርፎች ከፍተኛ ዕድገት ማስመዝገባቸውን ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኤሌክትሪክ ዘርፍ ዕድገት አበረታች መሆኑን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Nov 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ዓመት የኤሌክትሩክ ዘርፍ ከ12 በመቶ በላይ ዕድገት ማስመዝገቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት 164 ቢሊየን ዶላር ገደማ ደርሷል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Nov 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ጫናዎች ውስጥም ሆነንም በታሪካችን ለመጀመሪያ ጊዜ በ5 ዓመታት ውስጥ የኢትዮጵያ ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት በእጥፍ አድጓል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ችግሮች ያሉ ቢሆንም ዋነኛው ችግር አባባሽ ጉዳይ ነጠላ ትርክት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Nov 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ችግሮች ያሉ ቢሆንም ዋነኛው ችግር አባባሽ ጉዳይ ነጠላ ትርክት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን ላይ ተገኝተው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ጥያቄዎችን እያቀረቡ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ምላሽና ማብራሪያ…