Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በመደበኛ ስብሰባው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ መስከረም 28 ቀን 2016…

ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ስለሚኖር የደረሱ ሰብሎችን ፈጥኖ መሰብሰብ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪዎቹ 10 ቀናት በመካከለኛው፣ በምስራቅ እና በሰሜን ምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ስለሚኖር የደረሱ ሰብሎችን ፈጥኖ መሰብሰብ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት…

ጠላቶቻችን እርስ በርስ ለማጋጨት የሚያደርጉትን ሴራ ማክሸፍ ያስፈልጋል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውስጥና የውጭ ጠላቶቻችን እርስ በርስ ለማጋጨት የሚያደርጉትን ሴራ ማክሸፍ እና የተሠለፉበትን ሠራዊቱን የማጥላላት የውሸት ዘመቻ መመከት እንደሚገባ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ የመከላከያ ሠራዊት የክብር…

ዴቪድ ካሜሩን የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው መሾማቸው ተሰማ። ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ የካቢኔ ሹም ሽር አካሂደዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሃገር ውስጥ ሚኒስትር ሱዌላ ብሬቨርማንን ከስልጣን ማንሳታቸውን…

ዓለም አቀፉ የአስትሮኖሚካል ኅብረት ሲምፖዝየም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ አስትሮኖሚካል ኅብረት 386ኛ ሲምፖዝየም ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። "ጥቁር ሰማይና የሥነ-ፈለክ ቅርሶች አስትሮ ቱሪዝምን ለማሳደግ ያላቸው ሚና" በሚል መሪ ሐሳብ ነው ሲምፖዝየሙ እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በሲምፖዝየሙ…

በሕገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ ከ500 ኪ.ግ በላይ ጫት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ ከ500 ኪ.ግ በላይ ጫት መያዙን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አሥታውቋል፡፡ አገልግሎቱ ከጉሙሩክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር ነው በኅገ-ወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሊወጣ የነበረውን ጫት የያዙት፡፡…

የግንባታ ሥራዎችን ከአንድ ማዕከል ሆኖ ክትትል ማድረግ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በተለያዩ አካባቢዎች የሚከናወኑ የግንባታ ሥራዎችን ከአንድ ማዕከል ሆኖ ቁጥጥርና ክትትል ማድረግ የሚያስችለውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ይፋ አድርጓል፡፡ ኮርፖሬሽኑ የለውጥ ሥራዎችን ተግባራዊ በማድረግ የሚታዩ…

ጋናዊው አጥቂ ራፋኤል ድዋሜና በጨዋታ መሐል ሕይወቱ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልባኒያ ሊግ ሲጫወት የነበረው ጋናዊው አጥቂ ራፋኢል ዳዋሜና ራሱን ስቶ ከወደቀ በኋላ ሕይወቱ ማለፉን የአልባኒያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ የ28 ዓመቱ ራፋኤል ለአልባኒያ ሱፐርሊግ ተሳታፊው ኢግናቲያ ክለብ ከፓርቲዛኒ ጋር እየተጫወተ እያለ…

የማይክል ጃክሰን ጃኬት በጨረታ 306 ሺህ ዶላር ተሸጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ14 ዓመታት በፊት ሕይወቱ ያለፈው አሜሪካዊው የፖፕ ሙዚቃ ንጉሥ ማይክል ጃክሰን ጃኬት ለጨረታ ቀርቦ 306 ሺህ ዶላር መሸጡ ተሰምቷል፡፡ ጃኬቱ በ1980ዎቹ ማይክል ጃክሰን ፔፕሲ ኮላን ሲያስተዋውቅ ለብሶት እንደነበር ተገልጿል፡፡ ቀደም ሲልም…

የእርስ በርስ የግጭት ምዕራፍን ለመዝጋት ሁሉም ዜጋ እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእርስ በርስ የግጭት ምዕራፍን ለመዝጋት ሁሉም ዜጋ እንዲረባረብ እና ለሰላሙም በአንድነት ዘብ እንዲቆም የአማራ ክልል ጥሪ አቀረበ፡፡ ልዩነትና ጥላቻን በማር በመለወስ ሌት ተቀን የሚታትሩ ጥቅመኛ የውስጥና የውጭ ጠላቶች የመጨረሻ ውጤታቸው…