Fana: At a Speed of Life!

የግል ባለሃብቶች በታዳሽ ኃይል ኢንቨስትመንት እንዲሰማሩ የሚፈቅድ ሕግ እየተዘጋጀ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የግል ባለሃብቶች በታዳሽ ኃይል ማመንጨትና ማሰራጨት ኢንቨስትመንት እንዲሰማሩ የሚፈቅድ የሕግ ማዕቀፍ እየተዘጋጀ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና ዓለም አቀፍ ሶላር አሊያንስ በኢትዮጵያ የፀሐይ…

የወጪ ፍላጎት በውስጥ ገቢ የሚሸፈንበት ሥርዓት መዘርጋት አለበት – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወጪ ፍላጎት በውስጥ ገቢ የሚሸፈንበት ሥርዓት መዘርጋት አለበት ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ተናገሩ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የገቢና ፋይናንስ ዘርፎች የማስፈጸም ዐቅም ግንባታ የውይይት መድረክ በቡታጅራ…

ለዘላቂ ሰላም ጉልህ ሚና ያላቸው 72 ሀገር በቀል ዕሴቶች መለየታቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር ግንባታና ለዘላቂ ሰላም ጉልህ ሚና ያላቸው 72 ሀገር በቀል ዋና ዋና ዕሴቶችን በመለየት ሠነድ መዘጋጀቱን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ታዬ ደንደአ እንደገለጹት÷ ሚኒስቴሩ ዕሴቶች ለሀገር ግንባታና ለሰላም መረጋገጥ…

ስለ የደም ሥር መዘጋትና ጋንግሪን ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደም ሥሮች በተለያየ ምክንያት በአጣዳፊነት ወይም ቀስ በቀስ ሊዘጉ ይችላሉ። በሰውነት ውስጥ የተጣራ ደም ከልብ ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች የሚያሰራጩ "ደም ቀጂ (አከፋፋይ)" ደም ሥሮች እና ጥቅም ላይ የዋለ ደምን ይጣራ ዘንድ ወደ ሳንባ እና…

ለአፋር ክልል ጤና ቢሮ 15 ተሽከርካሪዎች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የሕጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) ለአፋር ክልል ጤና ቢሮ አምስት አምቡላንሶችን ጨምሮ የ15 ተሽከርካሪዎች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን በኢትዮጵያ የዩኒሴፍ ተወካይ ዶክተር አቡበከር ካምፖ ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል…

የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ብሔራዊ መግባባት እየፈጠረ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ብሔራዊ መግባባትና ሀገራዊ አንድነት መፍጠር የሚያስችል ገንቢ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ገለጹ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ወጣቶች ከአካባቢያቸው ወጥተው ብሔራዊ አንድነት…

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያም ሆነ ከአፍሪካ ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በጎንግ ዌቢን(ፕ/ር) ከተመራው የቻይና ብሄራዊ የአስተዳደር አካዳሚ የልዑካን ቡድን ጋር የሁለቱን ሀገራት…

የትምሕርትን ጉዳይ “የኔ” ብሎ ሁሉም እንዲረባረብ ርዕሠ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምሕርት ቢሮ የ2016 ዓ.ም 1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም እና የቀጣይ ወራት ተግባራትን አስመልክቶ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በጂንካ እየመከረ ነው፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በመድረኩ…

ሚኒስቴሩ አዲስ የ5 ዓመት የፋይናንስ አስተዳደር ሪፎርም ስትራቴጅክ ዕቅድ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር ከ2016 እስከ 2020 ዓ.ም ባሉት አምስት ዓመታት ተግባራዊ የሚሆን የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር ሪፎርም ስትራቴጅክ ዕቅድ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ይፋ አድርጓል፡፡ ግልጽነትና ተጠያቂነት…

የገንዘብ ሚኒስቴር እና ገቢዎች ሚኒስቴር  የፕሮቶኮል ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስቴር እና በገቢዎች ሚኒስቴር መካከል የታክስ ፖሊሲና አስተዳደር ጉዳዮችን በቅንጅት ለማከናወን የፕሮቶኮል ስምምነት ተፈርሟል፡፡ የፕሮቶኮል ስምምነቱን የፈረሙት የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ እና የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ…