Fana: At a Speed of Life!

“ብቁ” መተግበሪ በቀን ከ2 ሺህ በላይ ዜጎችን የማሰማራት ዐቅም አለው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪት አገልገሎት የለማው "ብቁ" የተሰኘው መተግበሪያ በቀን ከ2 ሺህ በላይ ዜጎችን ለሥራ ማሰማራት የሚያስችል ዐቅም መፍጠሩ ተገለጸ፡፡ የውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪትን ፍትሐዊነት፣ ፈጣንና ቀልጣፋ ለማድረግ በቴክኖሎጂ የተደገፈ…

የጉህዴን ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ሕብረተሰቡ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማንዱራ ወረዳ በጫካ ውስጥ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጉህዴን ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ሕብረተሰቡ መመለሳቸውን የመተከል ዞን አስታወቀ፡፡ ታጣቂዎቹ የሰላም አማራጭን ተቀብለው ወደ ሕብረተሰቡ መመለሳቸው የቀጣናውን ሰላም…

ከ60 ዓመታት በፊት ዝርያው እንደጠፋ የተነገረለት ጃርት መሰል እንስሳ መታየቱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ60 ዓመት በፊት ዝርያው ጠፍቷል የተባለው ‘ኢችድና’ የተሰኘ ጃርት መሰል እንስሳ በድጋሚ መታየቱን ሳይንቲስቶች አስታወቁ፡፡ በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ባዮሎጂስት በሆነው ዴቪድ አንቲቦሮ የተገኘው ይህ አጥቢ እንስሳ ለስድስት አስርት ዓመታት ጠፍቶ…

በቀድሞ ደራሼ ልዩ ወረዳ ግጭት በማስነሳት የ75 ሰዎች ህይወት እንዲያልፍ አድርገዋል የተባሉ ተከሳሾች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀድሞ ደቡብ ክልል ደራሼ ልዩ ወረዳ የዕርስ በርስ ግጭት በማስነሳት የ75 ሰዎች ህይወት እንዲያልፍና ንብረት እንዲወድም አድርገዋል የተባሉ 42 ተከሳሾች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ። በቀድሞ በደቡብ ክልል በሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን የሰዎች…

ንጋት ኮርፖሬት በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ20 ሚሊየን ብር የምግብ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ንጋት ኮርፖሬት በአማራ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ20 ሚሊየን ብር የምግብ ድጋፍ አድርጓል። ኮርፖሬቱ በ20 ሚሊዮን ብር 4 ሺህ 470 ኩንታል የምግብ ዱቄት ገዝቶ ለክልሉ አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትና ፕሮግራም ማስተባበሪያ ኮሚሽን ማስረከቡ…

ኢትዮጵያ በተለዩ የትምሕርት መስኮች የውጭ ልምድ ያስፈልጋታል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተለይም በተለዩ የትምሕርት መስኮች ላይ የውጭ ልምድ እንደሚያስፈልጋት የትምሕርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምሕርት ሚኒስትር እና የዩኔስኮ ብሔራዊ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ሪያድ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ገብቷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ ያቀናው በመጀመሪያው የሳዑዲ-አፍሪካ ጉባዔ ለመሳተፍ መሆኑን ከጠቅላይ ሚኒስትር…

የ“ቶንሲል” ሕመም እንዴት ይከሰታል?

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ“ቶንሲል” ሕመም “ቶንሲሎፋርንጃይትስ” ወይም የላይኛው መተንፈሻ ክፍል ሕመም ነው፡፡ ምንነቱ? “ቶንሲሎፋርንጃይትስ” (የጉሮሮ ሕመም) የሚያመላክተው የላይኛው የመተንፈሻ ክፍልን እብጠት ሲሆን፥ ይህም መቅላት፣ እብጠት መኖር፣ ቁስለትና ሌሎች…

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከዩኔስኮ የዓለምአቀፉ የትምህርት ዕቅድ ተቋም ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በተመድ የትምህርት፣ ሳይንስ እና ባህል ድርጅት ዩኔስኮ ዓለምአቀፍ የትምህርት ዕቅድ ተቋም ጋር ተወያዩ፡፡ በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ ካለው 42ኛው የዩኔስኮ አጠቃላይ ጉባኤ ጎን ለጎን የትምህርት…

አቶ አሕመድ ሺዴ ከሳዑዲ ልማት ፈንድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ከሳዑዲ ልማት ፈንድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሱልጣን አል-መርሻድ እና ከፈንዱ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በሪያድ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ ውስጥ በሳዑዲ ልማት ፈንድ የሚደገፉ የልማት ፕሮጀክቶችን አፈጻጸም…