የሀገር ውስጥ ዜና የዳያስፖራውን ዐቅም ለመጠቀም በትኩረት ይሠራል – አገልግሎቱ ዮሐንስ ደርበው Oct 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ ለዳያስፖራ ተሳትፎ ምቹ ሁኔታዎችን በማስፋት የዳያስፖራውን ማኅበረሰብ ዐቅም ለመጠቀም በትኩረት እንደሚሠራ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ገለጸ፡፡ በተያዘው በጀት ዓመት የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ልማትና ተሳትፎ ሥራዎችን አጠናክሮ መቀጠል…
ስፓርት ኤዲን ሃዛርድ ጫማ ሠቀለ ዮሐንስ ደርበው Oct 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የቼልሲ እና ሪያል ማድሪድ ተጫዋች ኤዲን ሃዛርድ በ32 ዓመቱ ራሱን ከእግርኳስ ማግለሉን አስታወቀ፡፡ ሃዛርድ÷ ሪያል ማድሪድን ከተቀላቀለ በኋላ ባጋጠሙት ተደጋጋሚ ጉዳቶች የመሰለፍ ዕድል ማጣቱ ይታወሳል፡፡ ምንም እንኳን ቀሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አብነት ገ/መስቀል የ1 ሺህ 971 ካሬ ሜትር የይዞታ ሽያጭ ጋር ተያይዞ በተጠረጠሩበት ወንጀል ለፖሊስ የ10 ቀን ጊዜ ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Oct 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባለኃብቱ አቶ አብነት ገ/መስቀል የ1 ሺህ 971 ካሬ ሜትር የይዞታ ሽያጭ ጋር ተያይዞ በተጠረጠሩበት ወንጀል ለማጣሪያ ምርመራ ለፖሊስ የ10 ቀን ጊዜ ተሰጠ። ተጠርጣሪው አቶ አብነት በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 2 የሚገኘውን ከሼክ አላሙዲን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ፕሮግራም ልምዱን ለክልሎች አጋራ ዮሐንስ ደርበው Oct 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እያከናወነ ያለውን የቀዳማይ ልጅነት ልማት ፕሮግራም በሀገር አቀፍ ልምድ ልውውጥ መድረክ ለተለያዩ ክልሎች አጋርቷል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስላለፉት መልዕክት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮማንዶና ዓየር ወለድ ዕዝ አዛዥ የሠራዊቱን የግዳጅ አፈፃፀም ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮማንዶና ዓየር ወለድ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ በሰሜን ሸዋ ዞን በግዳጅ ላይ የሚገኙትን የሠራዊት አባላት የግዳጅ አፈፃፀም እና ቀጠናውን ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸውም÷ የክፍሉ የሠራዊት አባላት ለሀገር ሉዓላዊነት እና ለሕዝቦች ሰላም…
ቢዝነስ ሀገር አቀፍ የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ኢንቨስትመንት ዐውደ-ርዕይ ነገ ይከፈታል ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ሣይንስ ሙዝየም ለአንድ ወር የሚቆይ ሀገር አቀፍ የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ኢንቨስትመንት ዐውደ-ርዕይ ከነገ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት እንደሚሆን ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ክፍት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ የተሻለች ኢትዮጵያን የመፍጠሩ ዕድል ዕጃችን ላይ ነው ሲሉ አስገነዘቡ ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀደሙ ክፍተቶችንና ዝንፈቶችን በማረም ወደ ፊት ዕድላችንን ተመካክረን በማቅናት የተሻለች ኢትዮጵያን የመፍጠሩ ዕድል ዕጃችን ላይ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ አስገነዘቡ፡፡ በ6ኛው የሁለቱ ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማንነት፣ የአስተዳደር ወሰንና የሰላም ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ ውይይት እያደረገ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደሬሽን ምክር ቤት የማንነት፣ የአስተዳደር ወሰንና የሰላም ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እየመከረ ነው፡፡ ኮሚቴው ነገ ከሚካሄደው የፌዴሬሽን ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ጋር ተያያዥነት ባላቸው…
ቢዝነስ ኮሚቴው የቻይና ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች እንዲያመርቱ ጥረት እንደሚያደርግ ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይናውያን ባለሃብቶቹ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ገብተው ማምረት እንዲችሉ እንደሚሠራ የኢትዮ ቻይና ወዳጅነት ኮርፖሬሽን ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ከኢትዮ ቻይና ወዳጅነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዝየምን ጨምሮ 7 ፕሮጀክቶች ዘንድሮ ይመረቃሉ ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዝየምን ጨምሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እየተገነቡ የሚገኙ ሠባት ትላልቅ ፕሮጀክቶች በተያዘው በጀት ዓመት እንደሚመረቁ ተመላከተ፡፡ ፕሮጀክቶቹም÷ የዓደዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዝየም፣ ዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል…