Fana: At a Speed of Life!

በዚህ ዓመት 200 ሺህ የሚደርሱ የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ማህበረሰቡ ለመቀላቀል ታቅዷል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት 200 ሺህ የሚደርሱ የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ማህበረሰቡ ለመቀላቀል መታቀዱን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ተሾመ ቶጋ ገለጹ። የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ተሾመ ቶጋ ከጥር 2015 ዓ.ም ጀምሮ ኮሚሽኑ የቀድሞ…

የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት መቀሌ ቅርንጫፍ ወደ አገልግሎት ተመለሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት መቀሌ ቅርንጫፍ ወደ ነበረ አቅሙ መመለሱ ተገለጸ፡፡ የቅርንጫፍ መስሪያ ቤቱ ምክትል ሥራ አስኪያጅ ሄዋን ሰመረ ቀደም ሲል ለ261 የጤና ተቋማት የሕክምና ግብዓቶችን ተደራሽ በማድረግ ይሰሩ እንደነበር…

በሱዳን ያሉ ዜጎችን የመመለሱ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን በተከሰተው ወቅታዊ ችግር ምክንያት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ የማድረጉ ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡ በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ከጦርነት ቀጣናው ለማስወጣት የተቋቋመው ብሔራዊ…

በጋምቤላ ያለው የማዕድን ሀብት ለኢኮኖሚው ዕድገት አስተዋጽዖ እንዲያበረክት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ያለው የማዕድን ሀብት በአግባቡ ለምቶ ለኢኮኖሚው ዕድገት አስተዋጽዖ እንዲያበረክት ዘመናዊ አመራረት ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው ተባለ፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) እና የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ቀሪ ሥራዎችን ለማፋጠን ያለመ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር እና የኢንፎሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ቀሪ ሥራዎች በሚፋጠኑበት ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) የዲጂታል…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ከዓለምአቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኤሚ ኢ ፖፕ ጋር ተወያዩ፡፡ ኤሚ ኢ. ፖፕ የመጀመርያ የሥራ ጉብኝታቸውን በኢትዮጵያ አድርገዋል፡፡ ከጉብኝታቸው ከፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ጋር ባደረጉት…

አካላዊ ጥንካሬያቸውን ለማሳየት ሰባት መኪኖችን ያነባበረው ኩባንያ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው የመኪና አምራች ኩባንያ ቼሪ አዲስ ያመረታቸውን የኤሌክትሪክ መኪኖች ከአሉሚኒየም የተሰራው አካላቸው ምን ያክል ጠንካራ እንደሆነ ለማሳየት ሰባት መኪኖችን ወደላይ በማነባበር የማስተዋወቅ ዘዴ ይዞ መጥቷል፡፡ በቻይና የኤሌክትሪክ…

በፍልሰት ጉዳዮች በቅንጅት መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በቀጣናው ስላለው የፍልሰት ጉዳዮች ላይ በቅንጅት መሥራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት መደረጉን ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከዓለም ዓቀፉ የፍልሰት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኤሚ ኢ.…

አቶ ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲያሳድግ ጠየቁ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲያሳድግ ጠየቁ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኤሚ ኢ. ፖፕ…

ፓስፖርት የደረሰላቸው ተገልጋዮች ያለእንግልት እየተስተናገድን ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልክ በሚላክ መልዕክት ፓስፖርት የደረሰላቸው ተገልጋዮች ያለእንግልት እየተስተናገዱ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ቀደም ሲል ከነበረው አንጻር የተሻለ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…