Fana: At a Speed of Life!

ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከዓለም አቀፍ የክትባት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከዓለም አቀፍ የክትባት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጂሮም ኪም (ፕ/ር) ጋር ተወያተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ዓለም አቀፉ የክትባት ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር፣ ከኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን እና…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካው ሴናተር ማይክ ሮንድስ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአሜሪካ ሴናተር ማይክ ሮንድስ ከተመራ ልዑክ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራዊ እና ቀጣናዊ የጋራ ጉዳዮች ላይ መክረዋል። አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ…

“የኢሬቻ በዓል የሰላም ምልክት ነው” – አባ ገዳዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “የኢሬቻ በዓል አብሮነትና ወንድማማችነትን የሚያጠናክር የሰላም ምልክት መሆኑን” አባገዳዎች ገለጹ፡፡ የኢሬቻ በዓል የፍቅር፣ የአንድነት፣ የሰላም፣ የምስጋና እና የወንድማማችነት ተምሳሌት መሆኑን ነው አባገዳዎቹ የገለጹት፡፡ በዓሉ በኦሮሞ…

ዓለም ባንክ የኢትዮጵያን የታክስ አስተዳደር ለማዘመን ድጋፍ እንደሚያደርግ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የታክስ አስተዳደር ለማዘመን በሚደረገው ጥረት ዓለም ባንክ ድጋፍ እንደሚያደርግ ተገልጿል፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር እና የዓለም ባንክ ከፍተኛ አመራሮች "የኢትዮጵያን የታክስ አስተዳደር በማዘመን ወጪ ቆጣቢና ውጤታማ አገልግሎት መስጠት"…

5ኛው የኢሬቻ ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው የኢሬቻ ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ-ግብሩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፣ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ የተለያዩ የሚኒስትሮች እና የመንግስት የስራ…

ከልክ ያለፈ ቁጣ የህፃናትን አዕምሯዊ እድገት እንደሚጎዳ ጥናቶች አመላከቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወላጆች፣ አስተማሪዎች፣ የህፃናት አሰልጣኞች እና ሌሎች ሰዎች በህፃናት ላይ የሚያሳዩት ከልክ ያለፈ ቁጣ የህፃናትን አዕምሯዊ እድገት እንደሚጎዳ ጥናቶች አመላክተዋል፡፡ ‘ቻይልድ አቢዩዝ’ በሚል ርዕስ በታተመ የጥናት ሰነድ በልጆች ላይ የሚደረግ…

አቶ ደስታ ሌዳሞ ከዩ ኤስ ኤይድ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የረድዔት ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) በኢትዮጵያ ዳይሬክተር ስኮት ሆክላንደር የተመራ ልዑክን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ በውይይታቸውም በክልሉ በድርጅቱ ድጋፍ በርካታ ሥራዎች…

አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴንግ አሎር ኩዎል ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በቀጠናዊ ሰላምና መረጋጋት እንዲሁም በሱዳን ቀውስ ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ…

አምባሳደር ምስጋኑ በኢትዮጵያ ከሉክዘምበርግ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የሉክዘምበርግ አምባሳደር ጆርጅ ቴረስ ጋር ዛሬ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ምስጋኑ ሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታዎችን አብራርተዋል፡፡ ሉክዘምበርግ እስከፈረንጆቹ 2024…

በደቡብ ምዕራብ ክልል በበጋ መስኖ ልማት 11 ሺህ ሄክታር በስንዴ ይሸፈናል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በ2016 በጀት ዓመት በ11 ሺህ ሄክታር የበጋ ስንዴ ለማምረት የዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑ ተመለከተ፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) የውሃ አማራጮችንና የተፈጥሮ…