የሀገር ውስጥ ዜና ከ546 ሺህ በላይ ካሬ ሜትር ስፋት ያላቸው የልማት ሥራዎች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ ዮሐንስ ደርበው Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የተገነቡ ጠቅላላ ስፋታቸው 546 ሺህ 200 ካሬ ሜትር የሆኑ የተለያዩ የልማት ሥራዎች ለአገልግሎት ክፍት መሆናቸው ተገለጸ፡፡ ለአገልግሎት ክፍት የሆኑት መሠረተ ልማቶችም÷ የመንገድ አካፋይ፣ ዳርቻና…
የሀገር ውስጥ ዜና በ110 ወረዳዎች የኮሌራ ወረርሽኝን መቆጣጠር ተቻለ ዮሐንስ ደርበው Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሌራ ከተከሰተባቸው 229 ወረዳዎች አሁን ላይ ወረርሽኙን በ110 ወረዳዎች መቆጣጠር መቻሉ ተመላከተ፡፡ በወቅታዊ የድንገተኛ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ምላሽ ላይ ከአጋር ድርጅቶች ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱም÷ በአማራ ክልል…
ቴክ ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውኅሎት የተደገፈ ዲጂታል “ስቴትስኮፕ”ን በመጠቀም በአፍሪካ 2ኛዋ ሀገር ሆነች ዮሐንስ ደርበው Oct 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰው ሠራሽ አስተውኅሎት (አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ) ቴክኖሎጂ የተደገፈ ዲጂታል "ስቴትስኮፕ" በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆኗል፡፡ አዲሱ ዲጂታል ስቴትስኮፕን ለሕክምና ባለሙያዎች የማስተዋወቅ ሥነ - ሥርዓት በጥቁር አንበሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ “ኤክስፖ 2023 ዶሃ ዐውደ- ርዕይ” እየተሳተፈች ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በመካከለኛው ምሥራቅ 'አረንጓዴ በረሃ፣ የተሻለ አካባቢ' በሚል መሪ ሐሳብ በዶሃ ቢዳ ፓርክ በተከፈተው ዓለም አቀፍ የሆርቲካልቸር ዐውደ- ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በኳታር አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል ታኒ የተከፈተው ዐውደ-…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ ለ2ኛ ዙር አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ እያሰራጨ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ለሁለተኛ ዙር አስቸኳይ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ስርጭት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ በኮሚሽኑ የሎጀስቲክስ ኦፕሬሽን ስራ አመራር ዳይሬክተር ቴዎድሮስ ደምሴ እንዳሉት÷ በሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዮቹ 10 ቀናት አብዛኛዎቹ የሀገሪቱ አካባቢዎች ዝናባማ ይሆናሉ – ኢንስቲትዩቱ ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በአብዛኛው የደቡብና ደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች የተሻለ ገጽታ እንደሚኖራቸውን የሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ቀደም ብሎ የጀመረው የክረምት ወቅት ዝናብ በምዕራብ አጋማሽ የሚቀጥል…
የሀገር ውስጥ ዜና የግሸን ደብረ – ከርቤ በዓል በሰላም ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግሸን ደብረ - ከርቤ ዓመታዊ የንግሥ በዓል በሰላም መጠናቀቁን የደቡብ ወሎ ዞን ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ፡፡ በዓሉ በሰላም እንዲከበር ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መከናወናቸውን የመምሪያው ኃላፊ መስፍን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአድዓ- በቾ የከርሰ ምድር መስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ4 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባው የአድዓ- በቾ የከርሰ ምድር መስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት እና ዲዛይን መጠናቀቁን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ፕሮጀክቱ በደቡብ ኮሪያ መንግስት ድጋፍ የሚከናወን ሲሆን÷ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ምቹ ምኅዳር ለመፍጠር ቅንጅታዊ አሠራር ያስፈልጋል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰው ኃይል ልማትና የሥራ ዕድል ፈጠራ ሥራ ምቹ ምኅዳር ለመፍጠር የመንግስት፣ የግሉ ዘርፍ፣ የልማት አጋሮች እና የሲቪል ማኅበራትን ንቁ ተሳትፎ እንደሚጠይቅ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ 2ኛው የአፍሪካ የሰው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ያላት ልምድ ለማላዊ ዓይነተኛ ግብዓት ነው – የማላዊ ኤምባሲ ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት በአጭር ጊዜ ያካበተችው ልምድ ለማላዊ ኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ዓይነተኛ ግብዓት መሆኑን በኢትዮጵያ የማላዊ ኤምባሲ ገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የትራንስፎርሜሽንና ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት…