የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል ደመራ ሥነ- ሥርዓት ተከናወነ ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ ሥነ - ሥርዓት በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ ተከብሯል፡፡ እንዲሁም በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የደመራ ሥነ - ሥርዓት በሃይማኖታዊ ሥርዓቱ መሠረት ተከናውኗል፡፡ በሥነ - ሥርዓቱ ላይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማ የጸጥታ ሁኔታን አስመልክቶ የሚናፈሰው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው – ብርጋዴር ጄኔራል ማርዬ በየነ ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ያለውን የጸጥታ ሁኔታ አስመልክቶ በማህበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው መረጃ ፈጽሞ ከእውነት የራቀ መሆኑን የጎንደር ከተማ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ብርጋዴር ጄኔራል ማርዬ በየነ ገለጹ፡፡ ኮማንድ ፖስቱ ጽንፈኛ ቡድኑ ላይ እየወሰደ ካለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የደመራ ሥነ – ሥርዓት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ተከናወነ ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደመራ ሥነ - ሥርዓት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በሃይማኖታዊ ሥርዓተቶች ተከናውኗል፡፡ በዚሁ መሠረት÷ በሐዋሳ፣ ጅማ፣ ሐረር፣ ደብረ ብርሃን እና ነቀምቴ ከተሞች የደመራ ሥነ - ሥርዓት ተከናውኗል፡፡ በተጨማሪም በባሕር ዳር፣ አዳማ፣ አሶሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቦንጋና ኡሊያኖቭስክ የፔዳጎጂ ዩኒቨርሲቲዎች በትብብር ለመሥራት መከሩ ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ እና የሩሲያው ኡሊያኖቭስክ የፔዳጎጂ ዩኒቨርሲቲ በትብብር መሥራት በሚችሉበት ማዕቀፍ ላይ መከሩ፡፡ የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጴጥሮስ ወልደጊዮርጊስ (ዶ/ር) በሞስኮ የሚገኘውን የሩሲያ ትምህርት ሚኒስቴር ዓለም አቀፍ የትብብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀልን በዓል ስናከብር የእምነቱን አስተምህሮ በማሰብ ሊሆን ይገባል – ርዕሳነ መስተዳድሮች ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደመራና መስቀል በዓል ሲከበር የክርስትና ሃይማኖትን አስተምኅሮ በማሰብና እርስ በርስ በመደጋገፍ ሊሆን እንደሚገባ የክልሎች ርዕሳነ-መስተዳድሮች ገለጹ፡፡ የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ-መስተዳድሮች ለ2016 ዓ.ም የመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል ደመራ በዓል በመስቀል አደባባይ ተከበረ ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ ተከበረ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብጹዓን አባቶች፣ የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን፣ የእምነቱ ተከታዮች እንዲሁም ዲፕሎማቶች እና ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ጎብኚዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሳነ-መስተዳድሮች ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ- መስተዳድሮች ለደመራ እና ነገ ለሚከበረው የመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ባስተላለፉት መልዕክት÷ መስቀል የሰላም፣ የአብሮነት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል በዓል የአብሮነትና የተስፋ ተምሳሌት ነው – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓል የአብሮነት፣ የትጋት፣ የጽናት፣ የትእግሥትና የተስፋ ተምሳሌት ነው ሲሉ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ አፈ ጉባዔ አገኘሁ ለ2016 ዓ.ም ለደመራና መስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሚያራርቁን ድርጊቶች በመራቅ ለአሰባሳቢ ሁኔታዎች መትጋት ይገባል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እርስ በእርሳችን ከሚጋጩና ከሚያጠራጥሩ ድርጊቶች ርቀን በፍቅርና በአንድነት በመኖር እንደ ደመራ አሰባሳቢ ጥበብን ልንገበይ ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች ለ2016 ዓ.ም የደመራ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል ዮሐንስ ደርበው Sep 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የሚከበረውን የነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ በዓል ምክንያት በማድረግ ከማለዳው 12፡00 ላይ ዘጠኝ ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። 1 ሺህ 498 ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር…