የሀገር ውስጥ ዜና ለደመራ በዓል ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ይፋ ሆኑ ዮሐንስ ደርበው Sep 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት በመስቀል አደባባይ በሚከበረው የደመራ በዓል ምክንያት ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚሁ መሠረት ነገ ከረፋዱ 5:00 ጀምሮ እስከ በዓሉ ፍፃሜ ድረስ፡- • ከኡራዐል አደባባይ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ሶስት ዞኖች የተከሰቱ የሰብል ተባዮችን ለመከላከል እየተሰራ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ በሰሜን ሸዋ፣ በኦሮሞ ብሔረሰብ እና በደቡብ ወሎ ዞኖች ላይ የተከሰቱ የተለያየ አይነት የሰብል ተባዮችን ለመከላከል ጥረት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለፀ፡፡ በአካባቢዎቹ ቢጫ ዋግን ጨምሮ የግሪሳ ወፍ እና ጢንዚዛ መከሰቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመውሊድ በዓል ሲከበር የነብዩ መሐመድን ደግ ሥራዎች በመተግበር ሊሆን ይገባል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Sep 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመውሊድ በዓል ሲከበር የነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) ደግ ሥራዎቻቸውንና እዝነቶችን ተግባራዊ በማድረግ ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ 1 ሺህ 498 ኛው የነብዩ መሐመድ የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር መስጂድ ነገ እንደሚከበር የአዲስ አበባ እስልምና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰሞኑን ለሚከበሩት በዓላት አገልግሎቶች እንዳይቆራረጡ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለሚከበሩት የደመራ መስቀል፣ መውሊድ እና ኢሬቻ በዓላት የውሃና እና ኤሌክትሪክ አገልግሎቶች እንዳይቆራረጡ ዝግጅት መደረጉ ተመለከተ፡፡ በበዓላቱ ወቅት ለሚያጋጥሙ የኤሌክትሪክ አገልግሎት መቆራረጥ ችግሮች ፈጥኖ የቅድመ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የመድኃኒት አቅራቢዎች ጉባዔ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ያሰናዳው 3ኛው ዓለም አቀፍ የመድኃኒት አቅራቢዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባዔው ዓለም አቀፍ የመድኃኒት አቅራቢዎችና አምራቾች በሀገር ውስጥ እንዲያመርቱ የኢንቨስትመንት ዕድል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሃላባ-አንጋጫ-ዋቶ እና ዳምቦያ-ዱራሜ የመንገድ ግንባታ መጓተቱ ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Sep 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስት ዞኖችን የሚያስተሳስረው የሃላባ-አንጋጫ-ዋቶ እና ዳምቦያ-ዱራሜ የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት አፈጻጸም ከሚጠበቀው በታች መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ለግንባታው መጓተትም÷ የሥራ ተቋራጩ አቅም ማነስ፣ ከሕብረተሰቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ታሳታፊዎችን የመምረጥ ሥራ ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Sep 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ተሳታፊ የሚሆኑ የማሕበረሰብ ክፍል ተወካዮችን የማስመረጥ ሂደት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በኮሚሽኑ አስተባባሪነት በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የሚሳተፉ የማሕበረሰብ ክፍል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ2ኛው የዓለም አቀፍ የሕዝብ ደኅንነት ትብብር ፎረም ተሳተፈች ዮሐንስ ደርበው Sep 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቻይና ጂያንግሱ ግዛት ሊያንዩንጋንግ ከተማ “አንድ ዓለም፤ የጋራ ደኅንነት” በሚል መሪ ሐሳብ በተካሄደው ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የሕዝብ ደኅንነት ትብብር ፎረም ላይ ተሳተፈች፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ እምቅ አቅማችንን ለመጠቀም ብዙ ዕድሎች አሉን – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Sep 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኅብረት ለመሥራት ከወሰንን ሀገራዊ እምቅ አቅማችንን ለመጠቀም በብዙ አፅናፋት ብዙ ዕድሎች አሉን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት÷ ታላቁ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና 9ኛው አፍሪካ አቀፍ የወባ ትንኝ ቁጥጥር ማኅበር ጉባዔ ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለአምስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 9ኛው አፍሪካ አቀፍ የወባ ትንኝ ቁጥጥር ማኅበር ዓመታዊ ጉባዔ እና ዐውደ - ርዕይ ተጠናቀቀ፡፡ ጉባዔው "በበሽታ ተኅዋስያን ላይ ከሚታዩ ሥጋቶች አንፃር ክትትልን እና ቁጥጥርን ማስተካከል"…