የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ሰዎች ሕክምና የሚውል የወባ መድኃኒት ተሠራጨ ዮሐንስ ደርበው Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ሊያክም የሚችል የወባ መድኃኒት ባለፉት ሦስት ወራት መሠራጨቱን የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ እንዲሁም ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ሊያክም የሚችል መድኃኒት በክምችት መኖሩን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ300 በላይ የአልሸባብ ታጣቂዎች ተደመሰሱ ዮሐንስ ደርበው Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ300 በላይ የአልሸባብ ታጣቂዎች ሲደመሰሱ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው አባላቱ መቁሰላቸውን የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አስታወቀ። በሶማሊያ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ሠላም አሥከባሪ ሃይል ለመቀየር ተልዕኮ ወደ ሚፈፀምበት ቦታ በተንቀሳቀሰው የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀይ ባሕር ተለዋዋጭ የደኅንነት ጉዳዮችና ቀጣናዊ ትብብር ላይ ያተኮረ ጉባዔ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀይ ባሕር ተለዋዋጭ የደኅንነት ጉዳዮችና ቀጣናዊ ትብብር ማጠናከር በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ትኩረት ያደረገ ዓመታዊ ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባዔው በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩትና መከላከያ ዋር ኮሌጅ ትብብር ነው የተዘጋጀው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የወጣቶች ድርሻ የጎላ መሆኑ ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መልካም ዕሴቶችን ለመጠበቅና ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የወጣቶች ድርሻ የጎላ መሆኑን የወጣቶች ምክር ቤት ገለጸ፡፡ የዓለም የሰላም ቀን "የወጣቶች ንቁ ተሳትፎ ለዘላቂ ሰላም እና ለዓለም አቀፍ ግቦች" በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ እየተከበረ…
ስፓርት ለዓመታት ከአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ርቆ የቆየው አርሴናል 4 ለ 0 አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስድስት ዓመታት ከአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ርቆ የቆየው አርሴናል በምድብ ማጣሪያ ጨዋታው ፒ ኤስ ቪ አይንዶቨንን 4 ለ 0 አሸንፏል። በተመሳሳይ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ2023/24 የውድድር አመት የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው ባየር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና አየርላንድን ግንኙነት ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የአየርላንድን ግንኙነት ማሳደግ በሚቻልበት አግባብ ላይ ውይይት ተደረገ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ከአየርላንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የኒውክሌር ኢነርጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም ከሩሲያ ኩባንያዎች ጋር እየሰራች ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የኒውክሌር ኢነርጂን ለሰላማዊ መስክ ለመጠቀም የምታደርገው ጉዞ የተሳካና ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ከሩሲያ ኒውክሌር ኢነርጂ ኩባንያዎች ጋር እየሰራች መሆኗ ተገለጸ፡፡ የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ማዕከልንና ብሔራዊ የኒውክሌር ኃይል…
ቢዝነስ 600 ሚሊየን ብር ይወጣባቸው የነበሩ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካቱን ፓርኩ አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካሁን ባለው ሂደት 600 ሚሊየን ብር ይወጣባቸው የነበሩ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካቱን የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ አስታወቀ፡፡ ፓርኩ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካት ላይ እየሰራ መሆኑን እና በፓርኩ ውስጥ የሚገኙ 19 የማምረቻ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አንቶኒዮ ጉተሬዝ ዓለም አቀፍ ፈተናዎችን ለመወጣት ለባለብዙ ወገን ተቋማት ጥሪ አቀረቡ ዮሐንስ ደርበው Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ዓለም አቀፍ ፈተናዎችን ለመወጣት ለባለብዙ ወገን ተቋማት ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ተቋማት ዓለም ያለበትን ሁኔታ ካላንጸባረቁ ችግሮችን በብቃት መፍታት እንደማይቻል ገልጸው፤ ተቋማቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የተስተጓጎለውን የልማት ስራ ለማካካስ እየተሠራ መሆኑ ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በፀጥታ ችግር የተስተጓጎለውን የልማት ስራ ለማካካስ የተቀናጀ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ የተፈጠረውን የሰላም ችግር ተከትሎ የግብርናው ዘርፍ ከእርሻ ስራ እስከ ግብዓት አቅርቦት ሲፈተን…