የሀገር ውስጥ ዜና 9 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው የትምህርት ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል 9 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው የትምህርት ቁሳቁሶች ለአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማሪዎች እንዲውሉ ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ድጋፉ ከክልሉ ትምህርት ቢሮ፣ ሴቶች፣ ሕጻናት እና ወጣቶች ቢሮ፣ በክልሉ ከሚገኙ መንግስታዊና የግል ድርጅቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የመስቀልና የኢሬቻ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ከ15 ሺህ በላይ ወጣት አስተባባሪዎች እየተዘጋጁ መሆኑ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራና የኢሬቻ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ከ15 ሺህ በላይ ልምድ ያላቸው በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን የአዲስ አበባ ወጣቶች ማኅበር አስታወቀ፡፡ የማኅበሩ ዋና ጸሐፊ ይሁነኝ መሀመድ በአዲስ አበባ የሚከበሩትን የመስቀል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሊያ ሮብ ድሬ የአልሸባብ ቡድን ተደመሰሰ ዮሐንስ ደርበው Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ሮብ ድሬ በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የአሸባሪው አልሸባብ ቡድን አባላት ተደመሰሱ፡፡ ቡድኑ 3 ፈንጂ የጫኑ ተሽከርካሪዎች፣ 12 ፈንጂ የታጠቁ ታጣቂዎች እና ከ450 በላይ አሉኝ የሚላቸው አባላቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀይ ባህር ተለዋዋጭ የደኅንነት ጉዳዮችና ቀጣናዊ ትብብር ላይ ያተኮረ ጉባኤ ሊካሄድ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀይ ባህር ተለዋዋጭ የደኅንነት ጉዳዮችና ቀጣናዊ ትብብር ማጠናከር በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ትኩረት ያደረገ ጉባኤ ነገ በአዲስ አበባ ይካሄዳል። በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩትና የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ትብብር የተዘጋጀው ጉባዔ÷ “የቀይ ባህር የደኅንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የተከሰተውን ቢጫ ዋግ የመከላከል ሥራ እየተከናወነ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተከሰተውን የቢጫ ዋግ የመከላከል ስራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው በ6 ሺህ 452 ሔክታር ላይ ቢጫ ዋግ የስንዴ ሰብል በሽታ መከሰቱን ጠቅስ፥ በ4 ሺህ 517 ሔክታሩ ላይ በኬሚካል የታገዘ የመከላከል…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦሌ ክፍለ ከተማ በመኖሪያ ቤት ውስጥ ለጽንፈኛ ሀይሎች ሊተላለፉ የነበሩ ወታደራዊ ቁሳቁሶች ተያዙ ዮሐንስ ደርበው Sep 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ በአንድ መኖሪያ ቤት ውስጥ በአማራ ክልል ለሚንቀሳቀሱ ጽንፈኛ ሀይሎች ሊተላለፉ የነበሩ የተለያዩ ወታደራዊ ቁሳቁሶችና ሰነዶች መያዛቸው ተጠቆመ። ጌታሁን አስፋው ጌታሁን የተባለና በአማራ ክልል የህዝብ ሰላምና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአምራች ኢንተርፕራይዞች 132 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር የአገልግሎት ድጋፍ በጀት ተመደበ ዮሐንስ ደርበው Sep 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተኪና የውጪ ምንዛሬ በሚያስገኙ ምርቶች ላይ የሚሰማሩ አዳዲስ ኢንተርፕራይዞችን ለመፍጠር በትኩረት እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታውቋል። በአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ላይ በሚስተዋሉ ተግዳሮቶች ዙሪያ ከባለ ድርሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም የሴቶች የሰላም ጉባኤ በደቡብ ኮሪያ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የሴቶች የሰላም ጉባኤ "የሴቶች ሚና ለዘላቂ ሰላም" በሚል መሪ ቃል በዓለም የሴቶች የሰላም ተቋም አዘጋጅነት በኢንችን ደቡብ ኮሪያ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ ቀዳማዊ እመቤቶች፣ የቀድሞ የሀገራት መሪዎች፣ የሴቶችና ህጻናት ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 67 አዳዲስ አውቶቡሶች ወደ ሥራ እንደሚገቡ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Sep 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እጥረቱን ለመቅረፍ ተጨማሪ አዳዲስ 67 የከተማ አውቶቡሶች በቀጣይ ወር ወደ ስምሪት እንደሚገቡ የአዲስአበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ አውቶቡሶቹ ከውጭ ሀገር መገዛታቸውን እና አሁን ላይም በባሕር ትራንስፖር የጉዞ ሂደት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Sep 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ማርክ ሱዝማን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያና በፋውንዴሽኑ መካከል ያለው ግንኙነት የሚደነቅ እንደሆነ…