Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ክልል ነገ መደበኛ ትምህርት ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደት ነገ እንደሚጀመር የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የ2016 የትምህርት ዘመንን ነገ ለማስጀመር ለትምህርት ማሕበረሰቡ ሥልጠና መስጠትን ጨምሮ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት…

አቶ ደመቀ መኮንን በ78ኛው የተመድ የመሪዎች ጉባዔ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ በኒውዮርክ እየተካሄደ በሚገኘው 78ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ የመሪዎች ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡  ጉባዔው በዘላቂ የልማት ግቦች ላይ…

በጋምቤላ ክልል በወንዞች ሙላት በ9 ወረዳዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ተፈናቀሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋምቤላ ከተማን ጨምሮ በዘጠኝ ወረዳዎች ወንዞች በመሙላታቸው ምክንያት ነዋሪዎች ከቀያቸው መፈናቀላቸውን የጋምቤላ ክልል መንግስት አስታወቀ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ተወካይና የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ኡሞድ ኡሞድ እንዳሉት የአብዛኛው…

ኮርፖሬሽኑ ከማላዊ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ጋር በትብብር ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከማላዊ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ጋር በትብብር መስራት የሚያስችል ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይት መድረኩ የማላዊ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልዑካን በማላዊ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ለማቋቋም ከኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች…

በኢትዮጵያ ተላላፊ በሽታዎችን ቀድሞ መከላከል የሚያስችል ፕሮጀክት መተግበር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ተላላፊ በሽታዎችን ሳይከሰቱ ቀድሞ መለየትና መከላከል የሚያስችል ፕሮጀክት ተግባራዊ መደረግ ጀመረ። የፕሮጀክቱን ትግበራ አስመልክቶ ዛሬ በአዲስ አበባ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ በመላ ሀገሪቱ የሚተገበረው ፕሮጀክቱ…

በነሐሴ ወር ለውጭ ገበያ ከቀረበ ቡና 140 ሚልየን ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም ነሐሴ ወር ውስጥ ለውጭ ገበያ ከቀረበ 27 ሺህ ቶን ቡና 140 ሚልየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) በተያዘው በጀት ዓመት እስካሁን…

በአማራ ክልል 7 ነጥብ 4 ሚሊየን የመማሪያ መጽሐፍት እየተሰራጩ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የትምህርት ዘመንን ለማስጀመር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ እየሩስ መንግሥቱ 10 ነጥብ 8 ሚሊየን መፅሐፍት በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር መታተማቸውን…

ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምዕራፍ ለማሸጋገር ሌብነትን በቁርጠኝነት እንታገላለን – የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀብት እንዳይባክና ሌብነትን በቁርጠኝነት በመታገል ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምዕራፍ እንደሚያሸጋግሩ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ። ለፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል መሪ ሐሳብ የተዘጋጀው የመጀመሪያ ዙር ስልጠና…

በክልሉ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን እየተሰራ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን እየተሰራ መሆኑ ተመለከተ። በክልሉ የቤንች ሸኮ፣ የሸካ እና የምዕራብ ኦሞ ዞኖች ኩታ ገጠም አካባቢዎች ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ያለመ መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው።…

በአዲስ አበባ ዛሬ ትምህርት ተጀምሯል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም ትምህርት ቤቶች ትምህርት መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በሌላ በኩል በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች መስከረም 14 ቀን 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን እንደሚጀመር ይጠበቃል፡፡ የድሬዳዋ ከተማ…