የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል ለቀጣዩ የትምህርት ዘመን የትምህርት ግብዓት እየተሠራጨ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል መስከረም 2 ቀን 2016 ዓ.ም ለሚጀመረው የትምህርት ዘመን የትምህርት ግብዓትና መሠረተ ልማት የማሟላት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የሥርዓተ-ትምህርት ዝግጅትና ትግበራ ዳይሬክተር ወልዶ ሀይሠማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የስኳር ፋብሪካዎች በግብዓትና ሌሎች ችግሮች የሚጠበቅባቸውን አላመረቱም ተባለ ዮሐንስ ደርበው Aug 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዛኛዎቹ የስኳር ፋብሪካዎች በግብዓት አቅርቦት እጥረት እና በተወሰኑ ፋብሪካዎች አካባቢ በነበረ የጸጥታ ችግር የሚጠበቅባቸው ያህል አለማምረታቸውን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም ስራዎችን በተቀመጠው መመዘኛ በመስራትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላት ሹመት ፀደቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛ ዙር 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላትን ሹመት አጸደቀ፡፡ ሹመቱ የጸደቀው በውሳኔ ቁጥር 17/2015 በ1 ድምፅ ተዓቅቦ እና በአብላጫ ድምፅ መሆኑን የምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፀደቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ የቀረበለትን የአስቸኳይ ጊዜ ረቂቅ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በአዋጅ ቁጥር 1299/2015 በ12 ድምጸ-ተአቅቦ፣ በ16 ታቃውሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የመማሪያ መጽሐፍትን በወቅቱ ለማቅረብ በቅንጅት እየተሰራ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016 የትምህርት ዘመን የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍትን በወቅቱ ለተማሪዎች ለማድረስ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየሠራ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ። ለትምህርት ዘመኑ 1 ሚሊየን 506 ሺህ 957…
የሀገር ውስጥ ዜና ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ የፌደራል ፖሊስ ሰራዊት አባላት ተመረቁ ዮሐንስ ደርበው Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ፖሊስ ማሰልጠኛ ኮሌጅ ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ የፌደራል ፖሊስ ሰራዊት አባላት ዛሬ ተመርቀዋል፡፡ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገ/ሚካኤልን ጨምሮ የፌደራል እንዲሁም የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተማሪዎች ምገባ መርሐ ግብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6 ነጥብ 9 ሚሊየን ተማሪዎችን ተጠቃሚ ያደረገው የትምህርት ቤት ምገባ እና የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሸል በቀጣይ በትኩረት የሚሠራባቸው ዘርፎች መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በተጨማሪም በነበረው ግጭት ምክንያት የወደሙ ትምህርት ቤቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞው ጤና ጥበቃ ሚንስትር ዶ/ር ከበደ ታደሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ዮሐንስ ደርበው Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚንስትር የነበሩት ዶ/ር ከበደ ታደሰ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ዶ/ር ከበደ ከጥቅምት 1993 እስከ ጥቅምት 1998 በጤና ሚኒስቴር አገልግለዋል፡፡ በተጨማሪ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የማበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዕከሉ ከአርሶ አደሮች ጋር በመሆን የግብርና ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑ ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብላቴ የኮማንዶና አየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕከል ከአካባቢው አርሶ አደሮችና አልሚ ባለሃብቶች ጋር በመቀናጀት የግብርና ሥራዎችን እየሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ እየተከናወነ ባለው ሥራም ለሀገር ውስጥና ውጭ ገበያ የሚሆኑ የፍራፍሬ ምርቶች እየለሙ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአንበጣ መንጋ በተከሰተባቸው አካባቢዎች በቀጣዩ ሣምንት የአውሮፕላን ርጭት ይጀመራል ዮሐንስ ደርበው Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንበጣ መንጋ በተከሰተባቸው አካባቢዎች በቀጣዩ ሣምንት በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት እንደሚጀመር ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እስካሁን አንበጣው እንደሀገር ከፍተኛ ጉዳት አለማድረሱን የገለፀው ሚኒስቴሩ፥ በቀጣይም ጉዳት እንዳይደርስ…