የሀገር ውስጥ ዜና የተመረቁት ኮማንዶዎች ሁለት ዓላማ አላቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ አስቸጋሪ መሰናክሎችን ማለፍን እንዲሁም ፈጥኖ መድረስን ለሚጠይቁ ተልዕኮዎች ጠንካራ ስልጠና ወስደው የተመረቁ ኮማንዶዎች ሁለት ዓላማ እንዳላቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጽንፈኛ ቡድኑ በሚዲያና በሎጅስቲክስ ድጋፍ ያደረጉ 23 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Aug 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተከሰተውን የጸጥታ ችግር ተከትሎ ለጽንፈኛ ቡድኑ በሚዲያ በሎጅስቲክስ ሽፋን የሰጡና ለከተማ ግዳጅ የተዘጋጁ 23 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ገልጿል። በቁጥጥር ስር በዋሉት ተጣርጣሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ247 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ኮኬይን ተያዘ ዮሐንስ ደርበው Aug 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት 29 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም የሚመዝን ኮኬይን ተያዘ፡፡ የተያዘው ኮኬይን የተባለ አደንዛዥ እጽ 247 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ አለው መባሉን የጉምሩክ ኮሚሽን መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና አይካ አዲስ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካን ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀድሞ አይካ አዲስ ተብሎ ይጠራ የነበረውና በአዲስ መልክ ተደራጅቶ ቡሉኮ ኢንቲግሬትድ ጨርቃጨርቅ የሚል ስያሜ ያገኘውን ፋብሪካፋ ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ። የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች በፋብሪካው ጉብኝት…
ቢዝነስ ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የግብርና ምርቶች ከ850 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Aug 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ክትትል ከሚደረግባቸው ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የግብርና ምርቶች 854 ሚሊየን 834 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኘ፡፡ ለውጭ ገበያ የቀረቡት የግብርና ምርቶችም÷ የቅባት እህሎች፣ የጥራጥሬ ምርቶች፣ የብርዕና አገዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና በውስብስብ አሰራር ምክንያት የተገዛው ስኳር ወደ ሀገር ውስጥ አልገባም ዮሐንስ ደርበው Aug 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በዋናነት ስኳሩ ከተገዛበት ሀገር ውስብስብ አሰራርና ቢሮክራሲ ጋር በተያያዘ ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅት ምርቱን ወደ ኢትዮጵያ ማምጣት አለመቻሉን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ ስኳሩ የተገዛው ከብራዚል ሲሆን ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅት ምርቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና በምርመራ ኦዲት 5 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Aug 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከሕገ-ወጥ ግብይትና ታክስ ማጭበርበር ድርጊት ጋር ተያይዞ በተከናወነ የምርመራ ኦዲት ድርጅቶች ለመንግሥት ያልከፈሉት 5 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር መገኘቱን ገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ድርጅቶቹም ግኝቱን ጨምሮ ከወለድና ቅጣት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከሀገራትና ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች ዮሐንስ ደርበው Aug 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሀገራትና ከዓለም አፍ ተቋማት ጋር ያላትን የባለብዙ ወገን እና የሁለትዮሽ ትብብሮች አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም ከሰሞኑ በኢትዮጵያ የተደረጉ የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የካንሠር ሕክምና ተደራሽነትን ለማሳደግ እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የካንሠር ሕክምና አገልግሎትን በማሳደግ ሕክምናውን ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከሚመዘገበው 77 ሺህ አዳዲስ የካንሠር ታማሚ ሕክምና እያገኙ ያሉት ከ15 በመቶ በታች ናቸው፡፡ ሕክምና…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዋንዳ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ትብብር ለማጠናከር ትሰራለች – አምባሳደር ቻርለስ ካራንባ ዮሐንስ ደርበው Aug 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ርዋንዳ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ትብብር ለማጠናከር እንደምትሰራ በኢትዮጵያ የሩዋንዳ አምባሳደር ቻርለስ ካራንባ ገለጹ። አምባሳደር ቻርለስ የሹመት ደብዳቤቸውን ቅጂ ዛሬ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፕሮቶኮል ዋና ሹም አቶ መላኩ በዳዳ አቅርበዋል።…