Fana: At a Speed of Life!

የብሔራዊ ቴአትር ቤት ግንባታ በዕቅዱ መሰረት እየሄደ አይደለም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅታዊ የግንባታ ቁሳቁስ እጥረት እና የመድረክ ዲዛይን ሥራ አለመጠናቀቅ የብሔራዊ ቴአትር ቤት ግንባታን እያጓተተው መሆኑ ተጠቆመ፡፡ በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግስት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ሥራ አስኪያጅ ዛህራ…

በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ17 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጋና ክረምት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ17 ቢሊየን 644 ሚሊየን 156 ሺህ ብር በላይ ግምት ያላቸው ሥራዎች መከናወናቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሐሳብ የአረንጓዴ ዐሻራ፣…

የደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፓርክ ጂን ለሦስት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል። የደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ÷ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ…

ሦስት የአየር ሁኔታ መከታተያ ራዳሮች ተከላ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ካላት የቆዳ ስፋትና መልክዓ-ምድር አኳያ ከ12 በላይ የአየር ሁኔታ መከታተያ ራዳሮች እንደሚያስፈልጋት ተመለከተ። በሚቲዎሮሎጂ ጣቢያዎች ማስተር ፕላንና የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የ10 ዓመት መሪ ዕቅድ ላይ እንደሀገር ከ12 በላይ…

በኦሮሚያ ክልል 225 ሺህ 395 ሄክታር በለውዝ ሰብል ተሸፍኗል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተዘጋጀው 225 ሺህ 679 ሄክታር 225 ሺህ 395 ሄክታር መሬት በለውዝ ሰብል መሸፈኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በኢኒሼቲቭ…

ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በቤቶች ልማት ግንባታ ላይ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ እንዲያድግ እየተሰራ ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤቶች ልማት የሚታየውን ችግር ለመቅረፍ መንግስት ድርሻውን እየቀነሰ በግንባታው ላይ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ እንዲያድግ እየተሰራ መሆኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴርንና…

በተለያዩ ወንጀሎች ተሳትፈዋል የተባሉ ከ3 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ውለዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ቡድኖች፣ በሕገወጥ የገንዘብ ዝውውርና በሙስና ተሳትፈዋል የተባሉ ከ3 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ…

ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ

ለፈተና የማትበገር ሀገር ኢትዮጵያ ! ሀገራችን ኢትዮጵያ የብዙ ሺህ ዓመታት ታሪክ ያላት የራሷን ሉዐላዊነት ማስጠበቅ የቻለች ሀገር ናት። ታሪካዊ ጣላቶቿንም ቢሆን የውስጧን ሠላም ለማናጋት የሚፈልጉ ከውጭና ከውስጥ ኃይሎች ጋር በመመሳጠር ብዙ ጥረት አድርገዋል። ሆኖም ግን የኢትዮጵያ…

ከሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

ሀገር በሰላምና በህዝቦች አንድነትና ኢትዮጵያዊ ወንድማዊነት ካስማ የተመሰረተች እንጂ ማንም ፅንፈኛ ተነስቶ በአንድ ቀን ጀምበር የሚያፈርሳት አይደለችም!! ህገ-መንግስቱን ለመናድና ሀገሪቱን ወደ ቀውስና ትርምስ ለመንዳት የሚደረገውን ማንኛውንም የፅንፈኛ ቡድኖችን ጭፍን ጥላቻና አሸባሪነት…

በአፋር ክልል ከ353 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመንገድ ጥገናና ግንባታ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በ353 ሚሊየን 331 ሺህ ብር በሆነ ወጪ የመንገድ ጥገና እና አዳዲስ ግንባታ መከናወኑን የክልሉ የመንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የመንገድ ዘርፍ ምክትል ኃላፊ ከድር መሐመድ (ኢ/ር) ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…