Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ መተከሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር እስካሁን በ1 ነጥብ 1 ሚሊየን ሔክታር መሬት ላይ 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ መተከሉን የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የመርሐ ግብሩን ዕቅድ ለማሳካት ከቅድመ ዝግጅት ጀምሮ በተከናወኑ ተግባራት…

ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ሁለት የውጭ ሀገር ተጨዋቾችን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ሁለት የውጭ ሀገር ተጫዋቾችን ለሁለት ዓመት ኮንትራት ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ክለቡ ናይጀሪያዊው ሞሰስ ኦዶ ቶቹኩን እና ጋናዊውን አማካይ ክዋሜ አዶምን ማስፈረሙን የክለቡ መረጃ ያመላክታል፡፡ ኦዶ ቶቹኩ…

የኤች አይ ቪ ሥርጭት በወጣቶች አዲስ የመያዝና ከእናት ወደልጅ የመተላለፍ ምጣኔ በሚፈለገው ልክ ዝቅ አላለም

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤች አይ ቪ/ኤድስ ሥርጭት በወጣቶች አዲስ የመያዝ እና ከእናት ወደልጅ የመተላለፍ ምጣኔ በሚፈለገው ልክ ዝቅ አለማለቱን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በመሆኑም እነዚህን የሕብረተሰብ ክፍሎች መሰረት ያደረገ ሥራ እንደሚጠበቅ በሚኒስቴሩ የኤች አይ ቪ…

ለቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ከሚያስፈልገው ገንዘብ የ23 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ክፍተት መኖሩ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት የሚፈለገውን ግብዓት ለማሟላት ከሚያስፈልገው ገንዘብ የ23 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ክፍተት መኖሩን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እንደሀገር በየዓመቱ ለቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ግብዓት ማሟያ ከሚያስፈልገው 41 ነጥብ 1…

ለ1 ነጥብ 2 ሚሊየን አቅመ ደካሞች ነጻ የጤና ምርመራና ሕክምና አገልግሎት ለመስጠት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የክረምት ወቅት ለ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ወገኖች ከ150 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ነጻ የጤና ምርመራና ሕክምና አገልግሎት ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ነጻ የጤና ምርመራና ሕክምና አገልግሎቱ የተለያዩ የሕብረተሰብ…

በጋምቤላ ክልል ተጥሎ የነበረው የሰዓት እላፊ ገደብ ተሻሻለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ በማስመልከት በካቢኔ አባላቱ ተጥሎ የነበረው የሰዓት እላፊ ገደብ አመሻሹ ላይ በተካሄደ አስቸኳይ ስብሰባ ማሻሻያ ተደርጎበታል፡፡ በክልሉ በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት ከምሽቱ 1፡00 ጀምሮ እስከ ንጋቱ 12፡00…

አቶ ደመቀ መኮንን ችግሮችን በውይይት መፍታት እንደሚገባ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአማራ ክልል እየተስተዋሉ ያሉ የጸጥታ ችግሮችን በውይይት መፍታት እንደሚገባ ገለፁ፡፡ አቶ ደመቀ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች…

የደቡብ ክልል የ2016 በጀት ከ55 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ እንዲሆን የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል የ2016 በጀት 55 ቢሊየን 836 ሚሊየን 723 ሺህ 309 ብር ሆኖ እንዲጸድቅ ለክልሉ ምክር ቤት የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ፡፡ የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክርቤት ዛሬ ባካሔደው 254ኛ መደበኛ ስብሰባው በ2016 ረቂቅ በጀት ላይ…

ኢትዮጵያና የአፍሪካ ልማት ፈንድ የ84 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር የልማት ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የአፍሪካ ልማት ፈንድ ለስንዴ ምርትና ምርታማነት ማሻሻያ የሚውል የ84 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ወይም የ4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የልማት ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን በኢትዮጵያ መንግስት በኩል የገንዘብ ሚነስትሩ አቶ አህመድ…

አቶ ማሞ ምህረቱ ከአሜሪካ ግምጃ ቤት ምክትል ረዳት ፀሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ከአሜሪካ ግምጃ ቤት ምክትል ረዳት ፀሐፊ ኤሪክ ሜየር ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሐ-ግብር ላይ ያተኮረ መሆኑን ባንኩ በትዊተር ገጹ ባሰፈረው መረጃ አመላክቷል።…