Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል የትምህርት ቤቶች መሠረተ ልማት ማሻሻል ሕዝባዊ ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ቤቶች መሠረተ ልማት ማሻሻል ሕዝባዊ ንቅናቄ በኦሮሚያ ክልል ደረጃ ተጀመረ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ ንቅናቄውን አስጀምረዋል፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ከኦሮሚያ…

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ አመራሮች የጤና ዐውደ ርዕይን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28 ቀን 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማቱ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን ሀገር አቀፍ የጤና ዐውደ ርዕይ ጎበኙ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)÷ የጤና አገልግሎትን ዲጂታላይዝ ለማድረግና…

ማሰን ማውንት ማንቼስተር ዩናይትድን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ እንግሊዛዊውን አማካይ ማሰን ማውንትን በይፋ አስፈርሟል፡፡ የላንክሻየሩ ክለብ ማሰን ማውንትን በአምስት ዓመት ኮንትራት ነው ያስፈረመው፡፡ ለአማካዩ ዝውውር 60 ሚሊየን ፓውንድ ወጪ መደረጉን ጠቅሶ ቢ ቢ ሲ ዘግቧል፡፡…

የአማራ፣ አፋርና ትግራይ ክልሎችን ግንኙነት ወደ ነበረበት ለመመለስ የሚያግዝ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28 ቀን 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ፣ አፋርና ትግራይ ክልሎች መካከል ያለው ግንኙነት ቀድሞ ወደ ነበረበት ሁኔታ ለመመለስ የሚደረገውን ጥረት የሚያግዝ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይት መድረኩ ላይ ከክልሎቹ የሰላምና ፀጥታ እንዲሁም የትራንስፖርት ቢሮዎች አመራሮች…

የጡት ካንሰር እንዴት ይከሰታል?

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጡት ካንሰር ከቁጥጥር ውጭ በሆነ መንገድ በጡት ውስጥ ያሉ ሕዋሳት አድገው እና ተከፋፍለው ዕጢ ሲፈጥሩ የሚከሰት ሕመም ነው። እንደ ሌሎች የካንሰር ሕዋሳት ሁሉ የጡት ካንሰርም በጡት ዙሪያ ወደሚገኙ ሕዋሳት ውስጥ ገብቶ ሊያድግ እና ሊሰራጭ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 12ኛ ክልል ሆኖ እንዲደራጅ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አዲሱ ክልል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሆኖ እንዲደራጅ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከትናንት ጀምሮ እያካሄደ ነው፡፡ በዛሬው ውሎውም የስድስት…

በአዳማ ከተማ የትምህርት ቤቶች አውደ ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ለአራት ቀናት የሚቆይ የትምህርት ቤቶች አውደ ርዕይ ዛሬ ተከፍቷል፡፡ አውደርዕዩን የከፈቱት የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ናቸው፡፡ አውደ ርዕዩ…

በ2016 የመጻሕፍት ሥርጭትንና ቁጥጥርን ለማቀላጠፍ የዲጂታል መተግበሪያ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም ሁሉንም የሀገሪቷን ትምህርት ቤቶች መሠረት በማድረግ በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የመጻሕፍት ሥርጭትንና ቁጥጥርን ለማቀላጠፍ የሚረዳ የዲጂታል መተገበሪያ ተግባራዊ ሊደረግ ነው፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር የመጻሕፍት ሥርጭትና…

ድረ-ገጽን ከጥቃት መከላከል የሚያስችሉ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተቋማት ብሎም በግለሰብ ደረጃ የተለያየ ግልጋሎት የሚሰጡ ድረ‐ገጾች ለመረጃ መዝባሪዎች የጥቃት ኢላማ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ይህን ተጋላጭነት ለመቀነስ ከሚያስችሉ የመከላከያ መንገዶች መካከል ሶፍትዌሮችን ማዘመን (አፕዴት…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ይኖሩ የነበሩ የስድስት ዞኖችና የአምስት ልዩ ወረዳዎች…