የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኮንሶ ምዕራፍ ሁለት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብርን አስጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Jul 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ ክልል ኮንሶ ሁለተኛውን ምዕራፍ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዛሬ አስጀምረዋል፡፡ “በእርከን ሥራ፣ በአካባቢ ጥበቃ፣ በውኃ ማቆር እና በጥንታዊ የእጅ መሣሪያዎች በታወቀው የኮንሶ ሕዝብ መካከል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ153 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የፌዴራል ፖሊስ የምዕራብ ፈጥኖ ደራሽ ካምፕ ተመረቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሶሳ ከተማ ከ153 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባውን የፌዴራል ፖሊስ የምዕራብ ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ ካምፕ ተመረቀ፡፡ በ2007 ዓ.ም ግንባታው የተጀመረው ካምፑ÷ የመኝታ፣ የእንግዳ ማረፊያ፣ ክሊኒክ እና የተለያዩ የስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐዋሳ ከ550 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ ዮሐንስ ደርበው Jul 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ ከ550 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ ፀጋዬ ቱኬ (ረ/ፕ) ፕሮጀክቶቹን መርቀው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ238 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ ዮሐንስ ደርበው Jul 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰኔ 16 እስከ 22 ቀን 2015 ዓ.ም ከ238 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹን ሲያዘዋውሩ የተገኙ 22 ግለሰቦች እና 11 ተሽከርካሪዎች በቁጥጥር ስር…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ እና ኮሚሽኑ ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ጉምሩክ ኮሚሽን እየጨመረ የመጣውን የመንገደኞችና የዕቃ ፍሰት ከግምት ውስጥ ያስገባ ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት÷ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከ ጂ አይ ዜድ ጋር በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የጀርመን ተራድኦ ድርጅት (ጂ አይ ዜድ) የንግድ ሥራን አመቺ ለማድረግ እና በዘርፉ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ሠነድ ተፈራርመዋል፡፡ በሚኒስቴሩ የጥራት መሠረተ ልማት ማረጋገጫ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አርባምንጭ ከተማ ገቡ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል፡፡ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተጨማሪ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እንዲሁም የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል፡፡ አርባምንጭ ከተማ ሲገቡም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ጅቡቲን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ችግኝ ተከላ ተከናወነ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ መካከል ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር ያለመ የችግኝ ተከላ ሥነ ሥርዓት በድሬዳዋ ከተማ ተከናውኗል፡፡ በጅቡቲ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሲራጅ ኦማር የተመራ ከ100 በላይ አባላትን ያካተተ የልዑካን…
የሀገር ውስጥ ዜና በቢሾፍቱ ከተማ በ2 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ ዮሐንስ ደርበው Jul 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ በ2 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነቡ 85 ፕሮጀክቶች ተመረቁ፡፡ በዛሬው ዕለት ከተመረቁት ፕሮጀክቶች መካከል÷ ደረጃውን የጠበቀ የአስፋልት መንገድ፣ የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣ እንዲሁም የገበያ ማዕከል እና የሕዝብ ቤተ መጻሕፍትን ጨምሮ ሌሎችም…
ስፓርት ቅዱስ ጊዮርጊስ የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ ዮሐንስ ደርበው Jul 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ ጨዋታ እየቀረው የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከሀድያ ሆሳዕና ያገናኘው የ29ኛ ሳምንት ጨዋታ÷ 9፡00 ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም…