የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስትሮችን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ሀገር አቀፍ የጤና አውደ ርዕይን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Jun 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕላንና ልማት ሚንስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) እና በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) የተመሩ የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ቡድኖች ሀገር አቀፍ የጤና አውደ ርዕይን ጎብኝተዋል። ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) በጉብኝቱ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ1 ነጥብ 25 ቢሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው Jun 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ1 ነጥብ 25 ቢሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ድጋፉ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ንግድ ኢንሹራንስ ኤጀንሲ (ኤ ቲ አይ) የምታደርገውን አስተዋፅዖ ለማሳደግ እንደሚያስችል ተገልጿል፡፡ የተደረገው ድጋፍ ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽኖች ለትግራይ ክልል የዘርፉ ተቋማት ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Jun 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽኖች ለትግራይ ክልል የዘርፉ ተቋማት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳ የተመራ የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽኖች ልዑካን ቡድን ለሥራ ጉብኝት…
የሀገር ውስጥ ዜና ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) የዜጎችን ማህበራዊ ዋስትና ለማረጋገጥ የሚሰሩ ተግባራት እንዲጠናከሩ አሳሰቡ ዮሐንስ ደርበው Jun 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክረምት በጎ ፈቃድ አግልግሎት የዜጎችን ማህበራዊ ዋስትና ለማረጋገጥ የሚሰሩ ተግባራት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር አሳሰቡ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ " በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ብቁ የሰው ኃይል ለመፍጠር በትኩረት እየተሠራ መሆኑን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Jun 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር ብቁ የሰው ኃይል፣ ምቹና አስተማማኝ የሥራ ዕድል ለመፍጠር አቅዶ በትኩረት እየሠራ መሆኑን ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ገለጹ፡፡ የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር ከመገናኛ ብዙኃን ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር የምርታማነት የምክክር መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሙስናን በሐቀኝነት እንጂ በማስመሰል ልንዋጋው አንችልም – ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Jun 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙስናን በሐቀኝነት እንጂ በማስመሰል ልንዋጋው አንችልም ሲሉ የሥነ -ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የፌዴራል መንግስት አስፈፃሚ አካላት የሥነ-ምግባር ክትትል እና የጥቅም ግጭትን ለመከላከልና ለማስወገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና አገራዊ እሴቶች ለብሔራዊ መግባባት ያላቸውን አበርክቶ የሚዳስስ መድረክ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Jun 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ እሴቶች ለብሔራዊ መግባባትና ለአገር ግንባታ ያላቸውን አበርክቶ የሚዳስስ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ "አገራዊ እሴቶች ለብሔራዊ መግባባት" በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ የሚገኘው መድረክ÷ በሰላም ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ የሚከሰት የሰላም መደፍረስን ለመከላከል በትኩረት እንዲሠራ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Jun 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ በክልሉ እየተከሰቱ ያሉ የሰላም መደፍረሶችን ለመከላከል በትኩረት መስራት እንደሚገባ አሳሰቡ፡፡ አቶ ኡሞድ ኡጁሉን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በጋምቤላ ከተማ ክልል አቀፍ ሕዝባዊ የሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና 12 ሺህ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የመስሪያ ቦታ ቁልፍ ተረከቡ ዮሐንስ ደርበው Jun 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ12 ሺህ የከተማዋ ነዋሪዎች የመስሪያ ቦታ (ሼዶች) ቁልፍ አስረከበ፡፡ አስተዳደሩ የመስሪያ ቦታ ቁልፍ ያስረከበው÷ በ2 ሺህ 389 ኢንተርፕራይዞች ለተደራጁ 12 ሺህ የመዲናዋ ነዋሪዎች መሆኑን የከንቲባ ጽሕፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል የምርምር ማዕከል ለማቋቋም ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በቻይና መንግስታት መካከል የታዳሽ ኃይል የምርምር ማዕከል ለማቋቋምና የታዳሽ ኃይል አማራጭ ልማትን ለማስፋፋት ስምምነት ተደረገ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው÷ በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ በቻይና የግብርና ዩኒቨርሲቲ እና በወላይታ ሶዶ…