Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልል የማህበረሰብ ወኪሎች ምርጫ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከመጋቢት 27 ጀምሮ በአማራ ክልል ከ10 የህብረተሰብ ተወካዮች አጀንዳ እያሰባሰበ ይገኛል። ሰሞኑን በአጀንዳዎቻቸው ላይ ሲመክሩ የነበሩት 4 ሺ ህ 500 የህብረተሰብ ወኪሎች አጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ…

የሐይማኖት አባቶች በንግግራቸው ሁሉ ሰላምን መስበክ እንደሚጠበቅባቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐይማኖት ተቋማት እና አባቶች በፀሎታቸውም ሆነ በንግግራቸው ስለ ሰላም መስበክ ዋነኛ ተግባራቸው ሊሆን እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ አስገነዘበ፡፡ ጉባዔው ያዘጋጀው የሰላም ኮንፈረንስ፤ “ሐይማኖቶች ለሠላም፣ ለመከባበር፣…

ለመንግሥት ያበደርኩት ብር የለም- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመንግሥት ያበደረው ብር አለመኖሩን አስታወቀ፡፡ ባንኩ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባወጣው መግለጫ፤ በዚህ በጀት ዓመትም ሆነ ከዚያ በፊት አንድም ብር ለመንግሥት በቀጥታ አበድሮ እንደማያውቅ በአጽንኦት ገልጿል፡፡ ባንኩ…

በቴክሳስ ግዛት በኩፍኝ በሽታ የሚያዙ ህሙማን ቁጥር ጨምሯል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት በኩፍኝ በሽታ የሚያዙ ህሙማን ቁጥር የመጨመር አዝማሚያ እያሳየ ነው ተባለ። በበሽታው በምዕራብ ቴክሳስ ግዛት በየካቲት ወር አንድ ታዳጊ ህይወቱን ማጣቱን ያስታወሰው የቢቢሲ ዘገባ፤ አሁን አንድ ተጨማሪ ታዳጊ በኩፍኝ በሽታ…

የጋምቤላ ክልል የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተለያዩ ሹመቶችን መስጠቱን አስታውቋል፡፡ በዚህም መሰረት፦ አቶ ቻም ኡቦንግ - የክልሉ አካባቢና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ ኃላፊ 2.አቶ ኮንግ ጆክ - የክልሉ ከተሞች ፕላን ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር…

ሳውዝሃምፕተን ከፕሪሚየር ሊጉ መውረዱ ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ31ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሳውዝሃምፕተን ከሜዳው ውጪ ከቶተንሀም ሆትስፐር ጋር ያደረገውን ጨዋታ መሸነፉን ተከትሎ ወደ ሻምፒዮን ሺፕ መውረዱ ተረጋግጧል። ሳውዝሃምፕተን እስከ አሁን በሊጉ ካደረጋቸው ጨዋታዎች፤ በሁለቱ አሸንፎ…

የሊጉ መሪ ሊቨርፑል በፉልሀም ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ31ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፉልሀም በሜዳው ክራቨን ኮቴጅ የሊጉ መሪ ሊቨርፑልን አስተናግዶ 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የፉልሀምን የማሸነፊያ ግቦች ሴሴኞን፣ ኢዎቢ እና ሙኒዝ ሲያስቆጥሩ የሊቨርፑልን ግቦች ማክአሊስተር…

ለመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ትግበራ ስኬታማነት ሁሉም በትኩረት ሊሰራ ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ትግበራ ስኬታማነት ሁሉም በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። "ልኅቀት በሰው ተኮር አገልግሎት" በሚል መሪ ሐሳብ ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የፌዴራል…

የጎንደርን የንግድና ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ለማጠናከር እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ከተማን የንግና ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ለማጠናከር የሰላም ሥራዎች ላይ በትኩረት እየተሠራ ነው ሲሉ የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኛው ገለጹ፡፡ የከተማዋን የንግድና ኢንቨስትመንት ሥራዎች ለማሳደግ ያለመ ውይይት፤ በተለያዩ…

በበርሊን ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጀርመን በርሊን በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አሸንፈዋል፡፡ በወንዶች የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር ያሸነፈው አትሌት ገመቹ ዲዳ፤ ርቀቱን በ58 ደቂቃ ከ43 ሰከንድ ማጠናቀቅ ችሏል፡፡…