Fana: At a Speed of Life!

ዜጎች በደም እጦት ለጉዳት እንዳይዳረጉ ርብርብ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዜጎች በደም አቅርቦት እጥረት ምክንያት ለከፋ ጉዳት እንዳይዳረጉ ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ-ኅዋስ ባንክ አገልግሎት ከጋምቤላ ክልል ርዕሰ…

አቢሲንያ ባንክ ከ349 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶላር በላይ ብድር አቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አቢሲንያ ባንክ የውጭ ምንዛሪ እጥረትን ለመፍታትና የገቢ ንግድን ለመደገፍ በበጀት  ዓመቱ 349 ሚሊየን 943 ሺህ 588 የአሜሪካ ዶላር ብድር ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ለደንበኞች ካቀረበው የምንዛሪ ድልድል ውስጥ በ3ኛው ሩብ ዓመት ከ1 ሺህ…

የጦላይ ከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግተኛ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ሰልጣኞችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) የጦላይ ከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግተኛ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት 10ኛ ዙር ምልምል ወታደሮች እና የ27ኛ የባለሌላ ማዕረግተኛ ሰልጣኞችን አስመረቀ፡፡ የጦላይ ከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግተኛ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ጡምሲዶ ፊታሞ…

ኢትዮጵያ ገና አውቃ ያልጨረሰቻቸው የማዕድን ፀጋዎች አሏት – ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በማዕድን ዘርፍ ያላትን ሀብት አውቃ እንዳልጨረች እና የማዕድን ሀብቷ ከፍተኛ እንደሆነ የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) ገለፁ፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት በማዕድን ዘርፍ ያላቸውን ሀብት አውቀው እንዳልጨረሱ…

የሹዋሊድ በዓል ዓለም አቀፍ ቅርስነቱን በሚመጥን መልኩ በድምቀት ተከብሮ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሹዋሊድ በዓል ዓለም አቀፍ ቅርስነቱን በሚመጥንና ኢትዮጵያዊ እሴቶችን ባንፀባረቀ መልኩ በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ አስታወቁ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤…

የትግራይ ክልል ተወላጆች ሕዝባዊ የምክክር መድረክ እያካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል ተወላጆች አስተባባሪ ኮሚቴ በአዲስ አበባ ከተማ ከሚኖሩ የክልሉ ተወላጆች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ሕዝባዊ የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው። በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘውን የምክክር መድረክ የትግራይ ክልል ተወላጆች…

በአማራ ክልል ትናንት የተጀመረው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ዛሬም ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ያስጀመረው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ነው። በዚህም ከዛሬ ጀምሮ በሦስት ክላስተሮች ከ4 ሺህ 500 በላይ የሕብረተሰብ ክፍሎች ተወካዮች በቡድን ተከፋፍለው…

አትሌት ደሳለኝ ዳኘው እና የግሌ እሸቱ በ2017 የጅማ ታላቁ ሩጫ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ደሳለኝ ዳኘው እና አትሌት የግሌ እሸቱ በ2017 የጅማ ታላቁ ሩጫ ውድድር አሸነፉ። ዛሬ ማለዳ በጅማ ከተማ በተደረገ የወንዶች 15 ኪሎ ሜትር ውድድር አትሌት ደሳለኝ ዳኘው በአንደኛነት ሲያጠናቅቅ፤ ጃፋር ጀማል ሁለተኛ እንዲሁም አብዮት…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የማንቹሪያን ደርቢ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ31ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው ኦልድትራፎርድ የከተማ ተቀናቃኙን ማንቼስተር ሲቲን ምሽት 12 ሰዓት ከ 30 ላይ ያስተናግዳል። በውድድር ዓመቱ ወጥ ብቃት ማሳየት የተሳነው እና በ37 ነጥብ 13ኛ ደረጃ…

አትሌት ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃማይካ እየተካሄደ በሚገኘው ግራንድ ስላም ትራክ ውድድር አትሌት ድርቤ ወልተጂ በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር አሸንፋለች። አትሌት ድርቤ ርቀቱን 4:04.51 በሆነ ጊዜ በማጠናቀቅ ቀዳሚ ሆናለች። አትሌቷ በ800 ሜትር 2ኛ የወጣችበት ውጤት…