የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ ተከበረ ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች ነው የተከበረው፡፡ በአከባበር ስነ-ስርዓቱ ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ የተለያዩ ሃይማኖታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረፋ በዓል በጋምቤላ እና አሶሳ ከተሞች ተከበረ ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በጋምቤላ እና አሶሳ ከተሞች ተከብሯል፡፡ በዓሉ በርካታ የእስልምና እምነትተከታዮች በተገኙበት ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች ነው የተከበረው፡፡ በአከባበር ስነ-ስርዓቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት ያስቀመጣቸው ውጥኖች እውን እንዲሆኑ ኢትዮጵያ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት ያስቀመጣቸው ውጥኖች እውን እንዲሆኑ ኢትዮጵያ ቁርጠኛ መሆኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የትምህርት ትብብር ድርጅት ልዩ ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል አድሀ በዓልን ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን በመርዳት እንዲያሳልፍ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015፣ (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል አድሀ በዓልን ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን በመርዳት እንዲያሳልፍ የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ ምክር ቤቱ 1 ሺህ 444ኛውን የኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል ምክንያት በማድረግ ለመላው…
ስፓርት ኮሚቴው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ሥነ ሥርዓት ኮሚቴ ትናንት ባደረገው ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡ በ28ኛ ሣምንት ፕሪሚየር ሊግ የተደረጉ ግጥሚያዎችን ጨምሮ ሌሎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን ሪፖርቶች ከመረመረ በኋላ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያየ ሙያ የሰለጠኑ የባሕር ኃይል አባላት ተመረቁ ዮሐንስ ደርበው Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል በተለያየ ሙያ ያሰለጠናቸውን የባሕር ኃይል አባላትን አስመረቀ፡፡ ተመራቂዎቹ በናቪጌሽን፣ ኤሌክትሪሲቲ፣ በኮሙኒኬሽን፣ በአርማመንትና በሌሎች መሰል ሙያዎች በሀገር ውስጥና በውጭ የሰለጠኑ መሆናቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ የስራ መልቀቂያ አስገቡ ዮሐንስ ደርበው Jun 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ “ጤናየን በሚገባ ለመጠበቅ የረጅም ጊዜ እረፍት ያስፈልገኛል” በማለት በፈቃዳቸው የሥራ መልቀቂያ አስገቡ፡፡ በዚህም “ከ ነሐሴ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኤሌክትሪክ አደጋ እናትና ልጅን ጨምሮ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Jun 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እና ደቡብ ክልል በኤሌክትሪክ አደጋ እናትና ልጅን ጨምሮ የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ ትናንት ከቀኑ 9:10…
የሀገር ውስጥ ዜና በአምቦ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Jun 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ከልል ምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ከተማ ተልተሌ በሚባለው ቦታ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በአምስት ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱ ተገልጿል፡፡ አደጋው የደረሰው ዛሬ 3፡00 ላይ ሲሆን ÷ ከአምቦ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ እየተካሄደ ያለው የኢንቨስትመንት ዘርፍ ውጤታማ ነው – አቶ ርስቱ ይርዳ ዮሐንስ ደርበው Jun 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከዚህ ቀደም ለእርሻ አገልግሎት ያልዋሉ ለም መሬቶችን ለአልሚ ባለሃብቶች በመስጠት እየተካሄደ ያለው የኢንቨስትመንት ዘርፍ ተስፋ ሰጪ ውጤት ታይቶበታል ሲሉ አቶ ርስቱ ይርዳ ገለጹ፡፡ አቶ ርስቱ ይርዳ÷ በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ…