Fana: At a Speed of Life!

የዓለም አቀፍ ተፈናቃዮች ቁጥር 110 ሚሊየን ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭት ምክንያት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር ወደ 110 ሚሊየን ከፍ ማለቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፍልሰተኞች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ቁጥሩ ባለፈው ዓመት መጨረሻ ላይ ከተመዘገበው ከ19 ሚሊየን ወደ 108 ነጥብ 4 ሚሊየን…

አቶ ብናልፍ አንዷለም በስደተኞች ጉዳይ ላይ በተዘጋጀው የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዩጋንዳ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዷለም የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) እና የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ ተቋም (ኢ ኤ ሲ) በስደተኞች ጉዳይ ባዘጋጁት የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዩጋንዳ ገብተዋል። ኢንቴቤ ዓለም አቀፍ…

በ11 ወራት ወደ ውጭ ከተላከ ቡና ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 11 ወራት ወደ ውጭ ከተላከ 210 ሺህ ቶን ቡና ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ፡፡ ከዕቅዱ አንፃር ለውጭ ገበያ የቀረበው ምርትና የተገኘው ገቢ በተወሰነ መጠን ቅናሽ ቢያሳይም ከችግሩ አንፃር የተገኘው ውጤት ጥሩ መሆኑን…

አቶ ደመቀ መኮንን ከኬንያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኬንያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የዳያስፖራ ጉዳዮች ፀሐፊ አልፍሬድ ሙቱዋ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም የጋራ በሆኑ ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

የፌደራል ዞን ከፍተኛ አመራሮች መድረክ በሱሉልታ ከተማ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ዞን ከፍተኛ አመራሮች መድረክ በሱሉልታ ከተማ ተጀምሯል። የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ከሰሞኑ ተወያይቶ ባስቀመጠው አቅጣጫ እንዲሁም በሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ላይ ውይይቱ ትኩረት ማድረጉ ተገልጿል። መድረኩን የብልፅግና ፓርቲ…

ኢጋድ የወርቅነህ ገበየሁን (ዶ/ር) ዋና ጸሐፊነት ለተጨማሪ አራት ዓመታት አራዘመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የዋና ጸሐፊው ወርቅነህ ገበየሁን (ዶ/ር) የሥራ ዘመን ለተጨማሪ አራት ዓመታት አራዘመ። በተጨማሪም አባል ሀገራት በዙር በሚደርሳቸው የሊቀመንበርነት ኃላፊነት ስልጣን ላይ ለውጥ መደረጉን…

የልብ ጤንነትን የሚጎዱ ሁኔታዎች የትኞቹ ናቸው?

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የጤና ሁኔታዎች እና የአኗኗር ዘይቤዎች የልብ ህመም ተጋላጭነትን ሊጨምሩ ይችላሉ። ዋና ዋናዎቹም ከፍተኛ የደም ግፊት ከፍተኛ የደም ግፊት ለልብ ህመም የሚያጋልጥ ሲሆን÷ ቁጥጥር ካልተደረገበት ኩላሊትን እና አንጎልን ጨምሮ ልብን…

በአማራ ክልል ሕገ መንግስታዊ ሥርዓቱን ለማፍረስ ከፅንፈኛ ኃይሎች ጋር ተባብሮ በመስራት የሽብር ተግባር ፈፅሟል በሚል ተጠርጥሮ ሲፈለግ የነበረው ጎበዜ ሲሳይ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሕገ መንግስታዊ ሥርዓቱን ለማፍረስ ከፅንፈኛ ኃይሎች ጋር ተባብሮ በመስራት የሽብር ተግባር ፈፅሟል በሚል ሲፈለግ የነበረው ጎበዜ ሲሳይ በቁጥጥር ስር መዋሉን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡ ግብረ ኃይሉ ለፋና…

በወ/ሮ ሙፈሪሃት የተመራ ልዑክ ከትግራይ ክልል የዘርፉ አመራሮች ጋር መከረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የተመራ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ ከትግራይ ክልል ጊዜአዊ አስተዳደር የዘርፉ ቢሮ አመራሮች ጋር በመቀሌ ተወያየ፡፡ በትግራይ ክልል ያለውን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ ለማሻሻል እንደ ሚኒስቴር…

በሰሜኑ ጦርነት የተጎዱ አከባቢዎችን ተባብረን ማቋቋም አለብን – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ ጦርነት የተጎዱ አከባቢዎችን ተባብረን ማቋቋም አለብን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ በጦርነት የተጎዱ አከባቢዎችን ለማቋቋም የተዘጋጀ የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡…