Fana: At a Speed of Life!

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ እስከ ሚያዚያ 30 ቀን 2015 ድረስ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ እስከ ሚያዚያ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በመጋቢት ወር ሲሸጥበት በነበረው ዋጋ እንዲቀጥል ተወሰነ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ÷ እስከ ሚያዚያ 30 ቀን 2015…

በኦሮሚያ ክልል የቱሪዝም እንቅስቃሴውን የበለጠ ለማሳደግ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የቱሪዝሙን እንቅስቃሴ በማሳደግ የሚገኘውን ገቢም ለመጨመር በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ቱሪዝም ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ደራራ ከተማ (ረ/ፕሮፌሰር)÷ የመስኅብ ሥፍራዎችን በማልማት፣ ለጎብኚ…

የረመዳን እና ዐቢይ ፆም የጋራ የፀሎት መርሐ ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የረመዳን እና ዐቢይ ፆም የጋራ የፀሎት መርሐ ግብር ተከናወነ፡፡ መርሐ ግብሩ በአዲስ አበባ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ቅጥር ጊቢ ውስጥ ነው የተከናወነው። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመርሐ ግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር፥ የጋራ…

ብሬንዳን ሮጀርስ ከሌስተር ተሰናበተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ብሬንዳን ሮጀርስን ማሰናበቱን አስታወቀ፡፡ የክለቡ ኃላፊዎች ባደረጉት ምክክር ከአሰልጣኙ ጋር ለመለያየት መወሰናቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ክለቡ በብሬንዳን ሮጀርስ መሪነነት በዚህ የውድድር ዓመት በሊጉ አስከፊ ውጤት…

የዓለም ባንክ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ለሚከናወኑ የልማት ሥራዎች ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በቤኒሻጉል ጉሙዝ ክልል ለሚከናወኑ የልማት ሥራዎች አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ከዓለም ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ኦስማኔ ዲዮን ጋር ተወያይተዋል፡፡…

ከ18 ሺህ የትምህርት ማስረጃዎች 900ዎቹ ሐሰተኛ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18 ሺህ የትምህርት ማስረጃዎች ላይ የሕጋዊነት ማረጋገጫ ተደርጎ 900ዎቹ ሐሰተኛ ሆነው መገኘታቸውን የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን አስታወቀ። የትምህርት ማስረጃዎቹ ተመሳስለው የተሰሩ፣ እውቅና ከሌለው ተቋም የተሰጡ፣ ባልተፈቀደ የሙያ መስክ…

በአማራ ክልል ለሚገኙ ተፈናቃዮች ኢትዮጵያውያን ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን በአማራ ክልል የተፈናቃዮች ቁጥር እየጨመረ በመሆኑ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ፡፡ የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር እታገኝ አደም ከተለያዩ ክልሎች ተፈናቅለው በክልሉ የሚገኙ ዜጎች…

ፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን ረቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ 17ኛ ሣምንት የጨዋታ መርሐ ግብሮች በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨሲቲ ስታዲየም ተካሂደዋል፡፡ ዐፄዎቹ ከወላይታ ድቻ ጋር…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኦሮሚያ ክልል ለተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ከለውጡ ወዲህ ለተከናወኑ ተግባራት ሰልፍ በመውጣት ድጋፍ ላቀረቡ ወገኖች ምስጋና አቀረቡ፡፡ አቶ ሽመልስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…

የምርጥ ዘር እጥረት እንዳያጋጥም እየተሠራ ነው- ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2015/16 የምርት ዘመን 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል ምርጥ ዘር ለማቅረብ በትኩረት እየሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለክልሎች የሚደለድለው ምርጥ ዘር በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ ዘር ድርጅት እና ኮርቴቫ…