የሀገር ውስጥ ዜና 8ኛው የውሃ ዲፕሎማሲ እና ተግባቦት ላይ ያተኮረ ፎረም እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 8ኛው የውሃ ዲፕሎማሲ እና ተግባቦት ላይ ያተኮረ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጋር በመሆን ባዘጋጀው በዚሁ ፎረም ላይ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 4 ነጥብ 9 ቢሊየን ችግኝ እየተዘጋጀ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጪው ክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 4 ነጥብ 9 ቢሊየን ችግኝ እየተዘጋጀ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ምክትል ሃላፊና የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ኤሊያስ ከድር ÷ በክልሉ ሁሉም ዞኖች…
ቢዝነስ ለድርቅ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ለሚገኙ አርብቶ አደሮች የገበያ ትሥሥር ለመፍጠር እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ወገኖች ጤናማ እንስሳትን በኅብረት ሥራ ማኅበራት አማካይነት ወደ ውጪ ሀገር ለሚልኩ ቄራዎች የሚሸጡበት ሁኔታ እየተመቻቸ መሆኑ ተመለከተ፡፡ የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አሥራት ጤራ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በድርቅ ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ለችግር ተጋላጭ ለሆኑ ወገኖች ከሐምሌ ወር ጀምሮ በተለያዩ አካላት ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በዚህም በፌደራል መንግስትና በወርልድ ቪዥን አማካኝነት ከ498 ሺህ 816 ኩንታል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩሲያ ኩባንያዎች በድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና በተሽከርካሪ ምርት ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ ዮሐንስ ደርበው Apr 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍቢ ሲ) ከሩሲያ የላዳ እና ጋዝ ግሩፕ መኪና አምራች ኩባንያዎች የመጡ ተወካዮች ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኦፕሬሽን ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ ሽፈራው ሰለሞን ጋር ተወያዩ፡፡ ለተወካዮቹ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ያለውን ምቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና የበዓል ግብይት ፍትሐዊነትን የሚከታተል ግብረ ኃይል ወደ ሥራ ገባ ዮሐንስ ደርበው Apr 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ መጭውን የትንሳኤ እና የኢድ በዓላት ምክንያት በማድረግ ፍትሐዊ የንግድ ፍሰትን የሚከታተልና የሚቆጣጠር ግብረኃይል ወደ ሥራ ገብቷል፡፡ የፍጆታ ምርቶች ላይ አላግባብ ጭማሬ በሚያደርጉ እና ምርትን በሚያከማቹ አካት ላይም ተገቢው…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ያሉ የመስኅብ ሥፍራዎችን ሁኔታ ለማጥናት ቅድመ ዝግጅት ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Apr 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በነበረው ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት ለተወሰኑ ዓመታት ክትትል ያልተደረገባቸው የመስኅብ ሥፍራዎች ያሉበትን ሁኔታ ለማጥናት የቅድመ ዝግጅት ሥራ መጀመሩን ቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጸው÷ በትግራይ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአበርገሌ የተፈናቀሉ ከ37 ሺህ በላይ ወገኖች ወደ ቀያቸው መመለስ ጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Apr 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግኽምራ ብሔረሰብ ዞን ከአበርገሌ ወረዳ ተፈናቅለው በሰቆጣ ከተማ መጠለያ ጣቢያ የነበሩ ከ37 ሺህ በላይ ወገኖች ወደ ቀያቸው መመለስ ጀመሩ፡፡ ተመላሾቹ በግጭቱ ምክንያት ከቀያቸው ከተፈናቀሉ ከሁለት ዓመት በላይ ሆኗቸዋል ተብሏል፡፡ የዞኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና “የመደመር ትውልድ” መጽሐፍን በማንበብ ከሚገኘው ጥቅም በተጨማሪ ሕብረተሰቡ በልማት እንዲሳተፍ ዕድል መፍጠሩ ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Apr 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “የመደመር ትውልድ” መጽሐፍን በማንበብ ከሚገኘው ጥቅም በተጨማሪ ሕብረተሰቡ ለሀገሩ ልማት ተሳታፊ የሚሆንበትን ምቹ ዕድል መፍጠሩን ቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የቱሪዝም ልማትን ለማሳለጥ ከፍተኛ ገንዘብ እንደሚያስፈልግ እና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሙስና ጋር በተገናኙ 52 ጥቆማዎች ላይ ምርመራ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የፀረ ሙስና ኮሚቴ ከሙስና ጋር በተያያዘ 52 ጥቆማዎችን ተቀብሎ ምርመራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ እና የኮሚቴው ሰብሳቢ ሰዒድ ባበክር በሰጡት መግለጫ÷ በ44 ጥቆማዎች 93 ተጠርጣሪዎች ተይዘው…